የኮሮና ቫይረስ [COVID-19] ኬዞች በአፍሪካ፦ – Algeria 17 – Senegal 4 – Egypt 3 – Morocco 2 – Nigeria 1 – Tunisia 1 – South Africa 1 – Cameroon 1 ውድ የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች በአሁን ሰዓት በመላው ዓለም በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር ከ100,000 ማለፉን ተመልክተናል። ቫይረሱ የገደላቸው ሰዎች ደግሞ ከ3,408 ደርሰዋል። እስካሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ቫይረሱ ባይከሰትም ስለቫይረሱ ምንነት፣ በኢትዮጵያ የጤና ሚኒስቴር እና በህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ስለሚተላለፉት የጥንቃቄ እርምጃዎችና መልዕክቶች፣ እንዴት ራስን ከቫይረሱ መከላከል እንደሚቻል የሚጠቁሙ መልዕክቶችን በየጊዜው ወደናተ የምናደርስ ይሆናል። እራሳችሁና ሌሎችን ከኮሮና ቫይረስ ጠብቁ! Posted byHabesha Herald6th Mar 2020Posted inUncategorized Share this: Share on X (Opens in new window) X Share on Facebook (Opens in new window) Facebook Like Loading... Related Published by Habesha Herald We get you up to date News from every corner of the world . View more posts