#ItsMyDam የዓረብ ሊግ በሕዳሴው ግድብ ላይ ያቀረበው የውሳኔ ሀሳብ ቁልፍ ጉዳዮችን ሳያገናዝብ ለአንድ ወገን ያደላ ነው ሲል የኢትዮጵያ መንግሥት አውግዟል። ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በጉዳዩ ላይ ባወጣው መግለጫ ፣ የዓረብ ሊግ የሕግ አስፈፃሚ ካውንስል በትላንትናው ዕለት የሕዳሴውን ግድብ በተመለከተ የደረሰበት ውሳኔ የሚያሳዝን ሆኖ ያገኘው መሆኑን እና ኢትዮጵያ ውሳኔውን በፍጹም የማትቀበለው መሆኑን ገልጿል። ምንጭ:- ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Posted byHabesha Herald6th Mar 2020Posted inUncategorized Share this: Share on X (Opens in new window) X Share on Facebook (Opens in new window) Facebook Like Loading... Related Published by Habesha Herald We get you up to date News from every corner of the world . View more posts