በነገው ዕለት ከሚጠብቁ ሹመቶች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

በነገው ዕለት ከሚጠብቁ ሹመቶች ጋር በተያያዘ የተለያዩ መረጃዎች እየወጡ ይገኛሉ አዲስ ፎርቹን የተሰኘው ተነባቢ የእንግሊዘኛ ጋዜጣ አዳነች አቤቤ በቅርቡ የተነሱትን አቶ ብርሃኑ ፀጋዬን ተክተው የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሆነው ሊሾሙ ይችላሉ ሲል ዘግቧል።

Addis fortune

Published by Habesha Herald

We get you up to date News from every corner of the world .

Leave a comment

Design a site like this with WordPress.com
Get started