የዝሆን ሎተሪ ወጣ!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

👇👇ወጣ! ወጣ! 👇👇የዝሆን ሎተሪ ወጣ!!!👇👇

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የዝሆን ሎተሪ መጋቢት 02/2012 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ዕድል አዳራሽ ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ላይ በህዝብ ፊት ወጥቷል፡፡ በዚህም መሰረት የወጡት የአሸናፊ ዕጣ ቁጥሮች እንደሚከተሉት ሆነዋል፡፡ 👇👇👇👇
👉1ኛ. 7,000,000 ብር የሚያስገኘው የ1ኛ ዕጣ ቁጥር ——-0315625
👉2ኛ. 4,000,000 ብር የሚያስገኘው የ2ኛ ዕጣ ቁጥር———-0348089
👉3ኛ. 2,000,000 ብር የሚያስገኘው የ3ኛ ዕጣ ቁጥር ———1698464
👉4ኛ. 1,000,000 ብር የሚያስገኘው የ4ኛ ዕጣ ቁጥር ———1605818
👉5ኛ. 500,000 ብር የሚያስገኘው የ5ኛ ዕጣ ቁጥር ———1194884
👉6ኛ. 200,000 ብር የሚያስገኘው የ6ኛ ዕጣ ቁጥር ———–1674396
👉7ኛ.100,000 ብር የሚያስገኘው የ6ኛ ዕጣ ቁጥር ——- —-0611822
👉8ኛ. 16 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 10,000 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር——– 11533
👉9ኛ. 16 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 5,000 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር——–44680
👉10ኛ. 160 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 3,000 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር——-78066
👉11ኛ.160 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 1,000 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር——-1127
👉12ኛ.1,600 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 500 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር– —-3390
👉13ኛ.1,600 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 100 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር– —-469
👉14ኛ.1,600 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 80 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር– —-603
👉15ኛ. 63 16ኛ. 4

Published by Habesha Herald

We get you up to date News from every corner of the world .

Leave a comment

Design a site like this with WordPress.com
Get started