
UPDATE
የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅትን በአዲስ መልክ ለማዋቀር በወጣው አዋጅ መሠረት ለተቋሙ የቦርድ አባልነት የቀረቡ አዳዲስ እጩ ተሿሚዎችን በአብላጫ ድምፅ አፅድቋል።
በዚሁ መሠረት፦
- አቶ አወሉ አብዲ – ሰብሳቢ
- ወ/ሮ አበበች ሽከታ – አባል
- ዶ/ር አጋረደች ጀማነህ – አባል
- አቶ ማንያዘዋል እንደሻው – አባል
- ዲያቆን ዳንኤል ክብረት – አባል
- አቶ ኦባንግ ሜቶ – አባል
- ዶ/ር ወዳጄነህ ማሕረነ – አባል
- ዶ/ር ኮንቴ ሙሳ – አባል
- አቶ ጌትነት ታደሰ – ጸሐፊ እና አባል ሆነው ተሹመዋል።