የኦሮሚያ ኒውስ ኔትወርክ (ኦኤንኤን) ሁለት ጋዜጠኞቼ በመንግሥት ታሰሩብኝ ብሏል!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

የኦሮሚያ ኒውስ ኔትወርክ (ኦኤንኤን) ሁለት ጋዜጠኞቼ በመንግሥት ታሰሩብኝ ብሏል!

የታሰሩ ጋዜጠኞችም ደሱ ዱላ እና ዋቆ ኖሌ እንደሚባሉ የቴሌቪዥን ጣቢያው ዋና ዳይሬክተር አቶ ሶርሳ ደበላ ተናግረዋል። የኦሮምያ ክልላዊ መንግሥት በበኩሉ ጋዜጠኞቹ የታሰሩት በሞያቸው ሳብያ ሳይሆን ጥፋት በመፈፀም ተጠርጥረው ነው ብሏል።

Via VOA Amharic

Published by Habesha Herald

We get you up to date News from every corner of the world .

Leave a comment

Design a site like this with WordPress.com
Get started