የONN ጋዜጠኞች ታስረዋል!

ONN

የONN ጋዜጠኞች ታስረዋል!

የኦሮሚያ ኒውስ ኔትወርክ ሁለት ጋዜጠኞች በመንግሥት መታደራቸውን የቴሌቪዥን ጣቢያው አስታውቋል።

የታሰሩ ጋዜጠኞችም ደሱ ዱላ እና ዋቆ ኖሌ እንደሚባሉ የቴሌቪዥን ጣቢያው ዋና ዳይሬክተር አቶ ሶርሳ ደበላ ለቪኦኤ ተናግረዋል።

የኦሮምያ መንግሥት በበኩሉ ጋዜጠኞቹ የታሰሩት በሞያቸው ሳብያ ሳይሆን ጥፋት በመፈፀም ተጠርጥረው ነው ብሏል።

ምንጭ፦ የአሜሪካ ድምፅ ሬድዮ ጣቢያ

Published by Habesha Herald

We get you up to date News from every corner of the world .

Leave a comment

Design a site like this with WordPress.com
Get started