ዛሬ በሀገራችን አንድ ሰው የኮሮና ቫይረስ የተገኘበት በመሆኑም ህብረተሰቡ እነዚህን ምክሮች በመከተል እራሱንና ቤተሰቦቹን ከበሽታው እንዲከላከል አሳስባለሁ።
- እጃችንን በውሃ እና በሳሙና አዘውትሮ መታጠብ
- የጉንፋን ምልክት ከታየብን ከቤት
አለመውጣት፣ሰው የሚበዛብት ቦታ አለመሄድ
- ንክኪ የሚያስፈልጋቸው የሰላምታ መንግዶችን መተው
- ሰው በብዛት የሚሰበሰብባቸው ቦታዎች ላይ የሚገኙ ከሆነ ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ
- ህብረተሰቡ ሳይደናገጥ በንቃት የራሱንና የቤተሰቡን ጤና መጠበቅ
ዛሬ በሀገራችን አንድ ሰው የኮሮና ቫይረስ የተገኘበት በመሆኑም ህብረተሰቡ እነዚህን ምክሮች በመከተል እራሱንና ቤተሰቦቹን ከበሽታው እንዲከላከል አሳስባለሁ።
- እጃችንን በውሃ እና በሳሙና አዘውትሮ መታጠብ
- የጉንፋን ምልክት ከታየብን ከቤት