ኢትዮጵያውያን ናቸው የተባሉ ታጣቂዎች በሞያሌ አራት ኬንያውያንን መግደላቸውን ተከትሎ ውጥረት ነግሷል

ኢትዮጵያውያን ናቸው የተባሉ ታጣቂዎች በሞያሌ አራት ኬንያውያንን መግደላቸውን ተከትሎ በድንበር ከተሞች ውጥረት ነግሷል

Tension in Moyale after gunmen from Ethiopia kill 5 Kenyans . The foreigners broke into houses on Thursday night and opened fire on the men, accusing them of harbouring Ethiopian rebels.

የኬንያው ኔሽን ሚዲያ በድረ ገጹ እንደዘገበው ኢትዮጵያውያንን አማጽያን ደብቃቹሃል በሚል የታጠቁ የኢትዮጵያ ወታደሮች በሞያሌ ነዋሪ በሆኑ ኬንያውያን ላይ ተኩስ ከፍተው ጥቃት አድርሰዋል።በኬንያዋ ሞያሌ የሚገኙ ነዋሪዎች እንደሚሉት የታጠቁ ወታደሮቹ የኢትዮጵያ ናቸው። በከተማዋ የደረሰውን ጥቃት ተከትሎ ከፍተኛ ውጥረት በድንበሩ አከባቢ ተከስቷል ይላል ዘገባው።

ነዋሪዎቹ እንደሚሉት የታጠቁት ወታደሮች ድንበሩን ዘልቀው በመግባት ቤቶቻቸውን በመስበር የደበቃችሁትን ወንበዴዎች አምጡ በማለት ተኩስ ከፍተውባቸዋል።

ምንጭ Mereja.com

Published by Habesha Herald

We get you up to date News from every corner of the world .

Leave a comment

Design a site like this with WordPress.com
Get started