
ኮሮና ቫይረስ በስፖርቱ ዓለም!
በኮሮና ቫይረስ [COVID-19] የተጠቁ ተጫዋቾች ቁጥር እየጨመረ መጥቷል። ትላንት ለሊት ደግሞ የአርሰናሉ አሰልጣኝ አርቴታም ቫይረሱ እንደሚገኝበት ተረጋግጧል።
በኮሮና ቫይረስ የተያዙ የስፖርቱ ዓለም ሰዎች፦
- ዳንኤል ሩጋኒ – የጁቬንቱስ ተጫዋች
- ሚኬል አርቴታ – የአርሰናል አሰልጣኝ
- ፓውሎ ዲባላ – የጁቬንቱስ ተጫዋች
- ማኖሎ ጋቢያዲኒ – የሳምፕዶሪያ ተጫዋች
- ሃድሰን ኦዶይ – የቼልሲ ተጫዋች
More @TIKVAHETHSPORT