የኮሮና ቫይረስ በአዲስ አበባ መከሰቱን ተከትሎ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ ነጋዴዎችን የሚቆጣጠር ግብረሀይል ተቋቁሟል ተባለ።

የኮሮና ቫይረስ በአዲስ አበባ መከሰቱን ተከትሎ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ ነጋዴዎችን የሚቆጣጠር ግብረሀይል ተቋቁሟል ተባለ።

UPDATE

የኮሮና ቫይረስ በአዲስ አበባ መከሰቱን ተከትሎ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ ነጋዴዎችን የሚቆጣጠር ግብረሀይል ተቋቁሟል ተባለ።

በከተማዋ የንግድ ቢሮ የሚመራው ግብረሀይሉ ከነገ ጠዋት ጀምሮ ወደ ስራ ይገባል ተብሏል። ባልተገባ መልኩ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ የሚወሰድ መሆኑንም ነው የከተማ አስተዳደሩ ያስታወቀው።

ህብረተሰቡ ካልተገባ የዋጋ ጭማሪ እራሱን እንዲጠብቅና በዚህ አይነት መልኩ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ ነጋዴዎችን በተመለከተ ጥቆማ እንዲሰጥ የከተማ አስተዳደሩ አሳስቧል።

ምንጭ፦ etv

Published by Habesha Herald

We get you up to date News from every corner of the world .

Leave a comment

Design a site like this with WordPress.com
Get started