የፊት ማስክ እስከ 100 ብር አየተሸጠ መሆኑን ለ ሀበሻዊክሊ መረጃ ደርሶታል

የፊት ማስክ እስከ 100 ብር አየተሸጠ መሆኑን ለ ሀበሻዊክሊ መረጃ ደርሶታል

በዛሬው እለት በ ኢትዮጽያ አንድ የ ኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መገኘቱን ተከትሉ በ ህዝቡ ውስት ትልቅ ስጋት ፍራቻ ፈጥሯል በ አንዳንድ ቦታዎች የፊት መሸፈኛ ማስኮችን ለብሰዉ ተመልክተናል እንዲሁም በ አንድንድ ፋርማሲ ቤቶች የ አንዱ ማስክ ዋጋ እስከ 100 ብር ሲሸጡ እንደ ነበር መገንዘብ ችለናል

Habeshaweekly.news.blog

Published by Habesha Herald

We get you up to date News from every corner of the world .

Leave a comment

Design a site like this with WordPress.com
Get started