በነጋዴዎች ላይ እርምጃ መወሰድ ተጀመረ!

በነጋዴዎች ላይ እርምጃ መወሰድ ተጀመረ!

በነጋዴዎች ላይ እርምጃ መወሰድ ተጀመረ!

የኮሮና ቫይረስ በአዲስ አበባ መከሰቱን ተከትሎ ነጋዴዎች በተጋነነ ዋጋ አትክልቶችን እና ፍራፍሬዎችን እየሸጡ መሆኑን ሸማቾች ምሬታቸውን ተናግረዋል።

የአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳድር ከፖሊስ ጋር በመሆን በዚህ ስራ በተሳተፉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ መውሰድ ጀምሯል።

ለአብነት ያህል እስከ ትናንት ምሽት ድረስ ነጭ ሽንኩርት በኪሎ በ60 ብር ይሸጥ ነበር አሁን እስከ 250 ብር እየተሸጠ መሆኑን ሸማቾች ተናግረዋል። በሌሎች ምርቶች ላይም የተጋነነ የዋጋ ጭማሪ እንዳለም ገልጸዋል።

ምንጭ፦ ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8

Published by Habesha Herald

We get you up to date News from every corner of the world .

Leave a comment

Design a site like this with WordPress.com
Get started