እስከ አሁን የታገቱ ተመሪዎች ጉዳይ እንቆቅልሽ ነው

ከ ታገቱ ከ 3 ወር በላይ የ ሆናቸው የ ደምቢ ዶሎ ተማሪዎች እስከ አሁን የት እንዳሉ አይታወቅም የ ውሀ ሽታ ሆነዋል ሲሉ ለ ሀበሻዊክሊ የገለፁ የ ታጋች ቅርብ ሰዎች አሳውቀዋል መንግስት በጉዳዩ ላይ ያለው ነገር የለም የታገቱት ተማሪዎች የት ናቸው ????

Published by Habesha Herald

We get you up to date News from every corner of the world .

Leave a comment

Design a site like this with WordPress.com
Get started