የሶማሌ ክልል የህዝብ ብዛቴ እና የምርጫ ክልሎቼ አይጣጣሙም ሲል አቤቱታ አቀረበ ፣

ቦርዱ የፌደራል ምክር ቤት እና የክልል ምክር ቤቶች የምርጫ ክልሎችን የሚያሳየውን ይህንን ካርታ ይፋ ሲያደርግ ያለፈው አመራር የተጠቀመባቸውን እና በካርታ መልክ ባይዘጋጁም ነባር ክልሎችን መጠቀሙን አስታውቋል፡፡

ቦርዱ ይፋ ባደረገው የምርጫ ካርታ ላይ ከሚመለከታቸው አካላት ጥያቄ መቀበል ጀምሯል

የሶማሌ ክልል የህዝብ ብዛቴ እና የምርጫ ክልሎቼ አይጣጣሙም ሲል ባቀረበው አቤቱታ መሰረት የምርጫ ክልሉን ማሻሻል ነበረበት ሲል የኦጋዴን ነጻነት ግንባር ጠይቋል

ምርጫ2012

Ethiopia Election 2020

Published by Habesha Herald

We get you up to date News from every corner of the world .

Leave a comment

Design a site like this with WordPress.com
Get started