የ ሳውዲው ቢሊየነር ሞሀመድ አል ሙዲ ለ ብልፅግና ፓርቲ የ 100 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ሰጡ

ዛሬ በተደረገው የ ብልፅግና ፓርቲ የ ገንዘብ ድጋፍ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ላይ በ ሳዉዲ የ ቁም እስር ላይ የሚገኙት ቢሊየነር ሼክ ሁሴን ሞሀመድ አል ሙዲ የ 100 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አርጓል በተጨማሪም በላይነህ ክንዴ የ 20 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አርጓል በ አጠቃላይ 1.5 ቢሊዮን ብር ድጋፍ ለ ፓርቲው መሠብሠቡ ታውቋል በ መድረኩ ላይ የተገኙት የ ፓርቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር አብይ አህመድ ለ ባለ ሀብቶቹ ምስጋና አቅርበዋል

Published by Habesha Herald

We get you up to date News from every corner of the world .

Leave a comment

Design a site like this with WordPress.com
Get started