#ለጋሱ የሊቨርፑል ኮከብ ማኔ ሀገሩ ሴኔጋል የ ኮሮና ቫይረስን ወረረሽኝ እንድትከላከል የሚረዳትን 45 ሺ ይሮ ድጋፍ አድርጓል 💚💛❤

ቸሩ ሳይዶ ማኔ

ቸሩ ሳይዶ ማኔ

የሊቨርፑሉ ኮከብ ሳይዶ ማኔ በተደጋጋሚ ለሀገሩ ሴኔጋል እና ለተወለደበት ቄዬ ይሄን አደረግ…እርዳታ ለገሰ ሲባል ሰምተናል።

ዛሬ የሴኔጋል ዌብሳይቶች ይዘውት በውጡት ወሬ መሰረት ደግሞ ሀገሩ ሴኔጋል አዲሱን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን እንድትከላከል የሚረዳትን 45ሺ ይሮ ድጋፍ ማድረጉን ለማወቅ ተችሏል።

ወዳጆቻችን እናንተም ሳሙና መግዛት ለማይችሉት ግዙላቸው ። ህመሙን እንዴት መከላከል እንዳለባቸው በቂ መረጃ ለሌላቸው በድንብ በተግባር አስረዷቸው።

እራሳቹንም ጠብቁ ! ቸር ሁኑ ! ቸር ቸሩን ያሰማቹ !

Published by Habesha Herald

We get you up to date News from every corner of the world .

Leave a comment

Design a site like this with WordPress.com
Get started