ላሊጋ በፊፋ ጌም ይቀጥላል ተባለ💚💛❤

ላሊጋ ከቆመበት ይቀጥላል !

በኮሮና ቫይረስ ምክንያት እየተካሄደ የማይገኘው ላሊጋ በፊፋ ጌም እንደሚቀጥል ተገልጿል ::

ከቡድኑ ተጫዋች የሚወከል ሲሆን ለአብነትም ሰርጂ ሮቤርቶ ባርሴሎናን እንዲሆም ቲቧዋ ኩርቱዋ ሪያል ማድሪድን የሚወክሉ ይሆናል::

ከጨዋታዎቹ የሚገኙ ገቢዎች በኮሮና ቫይረስ እየተጎዱ ለሚገኙ ህብረተሰብ እንደሚለገስ ተገልፆል ፡፡

Published by Habesha Herald

We get you up to date News from every corner of the world .

Leave a comment

Design a site like this with WordPress.com
Get started