አስራ አምስት ተጫዋቾች በኮሮና የተያዙበት የስፔኑ ክለብ !💚💛❤

አስራ አምስት ተጫዋቾች በኮሮና የተያዙበት የስፔኑ ክለብ !

ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ በመጣው የኮሮና ቫይረስ አሁን በወጣው መረጃ መሰረት የስፔኑ አላቬስ ክለብ አስራ አምስት ተጫዋቾቹ በቫይረሱ መያዛቸውን አስታውቋል ፡፡

በመረጃው ላይ እንደተካተተው ከአስራ አምስት ተጫዋቾች ውስጥ ሶስቱ የመጀመሪያው ቡድን ተጫዋቾች መሆናቸው ተገልፆል ፡፡

Published by Habesha Herald

We get you up to date News from every corner of the world .

Leave a comment

Design a site like this with WordPress.com
Get started