#ዝነኛው ፖለቲከኛ ጃዋር መሀመድ ከ ኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ በ ውጪ ሀገር ዜጎች ጋር የሚደረግ ጥቃጥም ሆነ ማንጓጠጥ ትክክል አይደለም ብሏል 💚💛❤

ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ በውጪ ዜጎች ላይ ጥቃት እየደረሰ ነው የሚል ዘገባ እየተዟዟረ ነው። ይሄ አደገኛ እና ሀገር የሚጎዳ ነው። ቫይረሱ ከ ዜግነት ጋር የሚያያዝ አይደለም። ከውጪ የሚገቡ የማንኝውንም ሀገር ዜጎች መንግስት ጥብቅ ቁጥጥር ያድርግ። ነገር ግን ሀገር ውስጥ ያሉትን ማጥቃትም ሆነ ማንጓጠጥ ትክክል አይደም።

Published by Habesha Herald

We get you up to date News from every corner of the world .

Leave a comment

Design a site like this with WordPress.com
Get started