የሪያል ማድሪድ ፕሬዝደንት በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል !💚💛❤

የሪያል ማድሪድ ፕሬዝደንት በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል !

የሪያል ማድሪድ ፕሬዝዳንት በመሆን ከ እ.ኤ.አ 1995 እስከ 2000 የውድድር ዓመት ክለቡን በበላይነት የመሩት ሎሬንዞ ሳንዝ ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ይፋ ሆኗል ፡፡

ሪያል ማድሪድ በ 75 ዓመቱ ሎሬንዞ ሳንዝ እየተመሩ በወቅቱ ስድስት ዋንጫዎችን ሲያሳኩ ሁለት ሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫን ማሳካትም ችለዋል ፡፡

Real madrid football club

Published by Habesha Herald

We get you up to date News from every corner of the world .

Leave a comment

Design a site like this with WordPress.com
Get started