#የቱርክ ፕሬዘዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶሃን የሀገሪቱ ዜጎች ለቀጣዮቹ 3 ሳምታት አስፈላጊ ለሆነ ጉዳይ ካልሆነ በቀር በፍፁም ከቤታቸው እንዳይወጡ መልዕክት አስተላልፈዋል💚💛❤

“ከቤታችሁ እንዳትወጡ!” – ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶሃን

የቱርክ ፕሬዘዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶሃን የሀገሪቱ ዜጎች ለቀጣዮቹ 3 ሳምታት አስፈላጊ ለሆነ ጉዳይ ካልሆነ በቀር በፍፁም ከቤታቸው እንዳይወጡ መልዕክት አስተላልፈዋል። ይህ ውሳኔ የተለፈው ማህበራዊ ግንኙነቶችን በመቀነስ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር እንደሆነ ነው የተገለፀው።

Published by Habesha Herald

We get you up to date News from every corner of the world .

Leave a comment

Design a site like this with WordPress.com
Get started