#ግብፅ በ ኮሮና ተጠቂዎች 210 ሲደርሱ 6 የሚሆኑት በ ቫይረሱ ህይወታቸውን አጠዋል 💚💛❤

ግብፅ 14 አዲስ የኮሮና ቫይረስ ኬዝ መኖሩን ዘግባለች ይሄም በ ቫይረሱ የተያዙትን ቁጥር ወደ 210 አድርሶታል ከዚ ውስጥ 28 የሚሆኑት አገግመዉ ከ ህክምና ሲወጡ 6 የሚሆኑት ህየወታቸዉን አጥተዋል

Daily news egypt

Egypt reports 14 new #Coronavirus cases, raising the total to 210 cases, of whom 28 have recovered and discharged from quarantine hospitals (six deaths so far): Health Ministry (@mohpegypt) https://t.co/zOuapiIV7z

Published by Habesha Herald

We get you up to date News from every corner of the world .

Leave a comment

Design a site like this with WordPress.com
Get started