ኮሮና እና የ ሟቾች ቁጥር 💚💛❤ በጣም ያሳዝናል

  • በስፔን በ24 ሠዓት ውስጥ የ169 ሰዎች ሞት ሪፖርት ተደርጓል። አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርም 767 ደርሰዋል።
  • በኢራን በ24 ሰዓት ውስጥ የ149 ሰዎች ሞት ሪፖርት ተደርጓል። አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርም 1284 ደርሰዋል።
  • በጣሊያን በ24 ሰዓት ውስጥ የ475 ሰዎች ሞት ሪፖርት ተደርጓል። በሃገሪቱ በቫይረሱ ሳቢያ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ወደ 3 ሺህ ተጠግቷል።

Published by Habesha Herald

We get you up to date News from every corner of the world .

Leave a comment

Design a site like this with WordPress.com
Get started