ዶ/ር ካትሪን ሀምሊን በ96 አመታቸው አርፈዋል! 💚💛❤ Rip

Rest in peace

ዶ/ር ካትሪን ሀምሊን በ96 አመታቸው አርፈዋል!

ላለፉት 61 አመታት ኢትዮጵያ ውስጥ ባደረጉት ከፍተኛ እንቅስቃሴ 60,000 ገደማ ኢትዮጵያውያን የፊስቱላ ህክምና ተደርጎላቸዋል።

ነፍስ ይማር፣ ታላቅ ሰው!

Published by Habesha Herald

We get you up to date News from every corner of the world .

Leave a comment

Design a site like this with WordPress.com
Get started