በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር 11 ደረሰ!

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር 11 ደረሰ!

  • አንደኛው ታማሚ የ28 ዓመት ወጣት ኢትዮጵያዊ ሲሆን በሽታውን ሪፖርት ወዳደረጉ ሀገራት ቤልጂየም እና ኔዘርላንድ ተጉዞ የነበረና መጋቢት 5/2012 ዓ/ም ከቤልጂየም ወደ ኢትዮጵያ የገባ ነው።
  • ሁለተኛው ግለሰብ የ34 ዓመት ኢትዮጵያዊ ሲሆን መጋቢት 10/2012 ዓ/ም ከዱባይ ወደ ኢትዮጵያ ሲገባ በቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ በሚደረገው የመንገደኞች የሙቀት ልየታ የኮሮና ቫይረስ ምልክቶች በማሳየቱ በለይቶ ማቆያ እንዲቆዩ በማድረግ በላብራቶሪ ምርመራ በኮሮና ቫይረስ መያዙ ተረጋግጧል።

Published by Habesha Herald

We get you up to date News from every corner of the world .

Leave a comment

Design a site like this with WordPress.com
Get started