በውጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያዊን በዛሬው እለት የጣና እንቦጭ ማስወገጃ ማሽኖችን በመግዛት ለክልሉ መንግስት አበርክተዋል።የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት በዚህ የተቀደሰ ተግባር ላይ ጊዜያችሁን ፤ጉልበታችሁንና፤ ገንዘባችሁን ሳትሰስቱ ላበረከታችሁ በውጭ የምትኖሩ ውድ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ላቅ ያለ ምስጋና ሲያቀርብላችሁ በታላቅ ኩራት ነው።የተደረገው ድጋፍ ከመጭው መስከረም ወር ጀምር የጣናን እንቦጭ በዘላቂ መንገድ ለመፍታት በፌዴራልና በክልሉ መንግስት የተያዘውን እቅድ የሚያጠናክር ድጋፍ ነው።”ስንተባበር የማንሻገረው አቀበት አይኖርም” Posted byHabesha Herald23rd Aug 2020Posted inUncategorized Share this: Share on X (Opens in new window) X Share on Facebook (Opens in new window) Facebook Like Loading... Related Published by Habesha Herald We get you up to date News from every corner of the world . View more posts