ነሃሴ 17/2012 ዓ/ም

@Hilina የኢትዮጵያ የኮቪድ-19 መረጃዎች #2፦

Sidama

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 621 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 111 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

  • 91 ከሀዋሳ
  • 8 ከማልጋ
  • 3 ከአለታ ወንዶ ወረዳ
  • 3 ከዳራ ወረዳ
  • 3 ከአለታ ጩኮ ወረዳ
  • 2 አለታ ወንዶ ከተማ

አጠቃላይ በሲዳማ ፦

  • 1,128 በቫይረሱ የተያዙ
  • 13 ሞት
  • 281 ያገገሙ

AddisAbaba

በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት 24 ውስጥ በተደረገው 6,681 የላብራቶሪ ምርመራ 968 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። እንዲሁም በ24 ሰዓታት ውስጥ የ13 ሰዎች ሰዎች ህይወት አልፏል። (10 ከአስከሬን ምርመራ 3 ከጤና ተቋም)

በቫይረሱ ከተያዙት መካከል፦

  • 138 ከንፋስ ስልክ ላፍቶ
  • 133 ከአዲስ ከተማ
  • 130 ከአራዳ
  • 113 ከኮልፌ ቀራንዮ
  • 106 ከጉለሌ ይገኙበታል።

SNNPRS

በደቡብ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 1,894 የላብራቶሪ ምርመራ 33 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።

  • ከጋሞ 14 (6ቱ አርባ ምንጭ ከተማ፣ 5 ካምባ፣ 2 ከጋርዳማርታና 1 ከቦንኬ) ፣
  • ከጎፋ 9 ( 9ኙም ከመሎ ወረዳ) ፣
  • ከወላይታ 6 (4ቱ ከሶዶ ከተማ፣ 1 ከሶዶ ዙሪያና 1 ከኪንዶኮይሻ ወረዳዎች )፣
  • ከካፋ 3 (3ቱም ከቦንጋ ከተማ) እና ከደራሼ 1 የተገኘባቸው ዞኖችና ወረዳዎች ናቸው፡፡

@tikvahethiopiaBOT

Published by Habesha Herald

We get you up to date News from every corner of the world .

Leave a comment

Design a site like this with WordPress.com
Get started