የትግራይ ፕረዚደንት ዶ/ር ደብረፅዮን በሚወዳደሩባት አድዋ ከተማ ተገኝተው የ #ምርጫ2012 የመራጮች ካርድ ወስደዋል። እስከ ትናንት 18 ነሀሴ ከ2.5 ሚልዮን በላይ መራጮች የተመዘገቡ ሲሆን ምዝገባው እስከ 24 ነሀሴ ይቀጥላል።🇪🇹🇪🇹🇪🇹

TigrayElection2020

Published by Habesha Herald

We get you up to date News from every corner of the world .

Leave a comment

Design a site like this with WordPress.com
Get started