ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ማለዳ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ወደ ካርቱም፣ ሱዳን አቅንተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሱዳን ቆይታቸው ከሱዳን የሽግግር ወታደራዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር ጄኔራል አብደል ፈታህ አልቡርሀን እና ከጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነት ላይ ውይይት ያካሂዳሉ።

prime minister Abiy Ahmed
https://www.facebook.com/habeshaweeklytikusmereja/
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ማለዳ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ወደ ካርቱም፣ ሱዳን አቅንተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሱዳን ቆይታቸው ከሱዳን የሽግግር ወታደራዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር ጄኔራል አብደል ፈታህ አልቡርሀን እና ከጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነት ላይ ውይይት ያካሂዳሉ።

We get you up to date News from every corner of the world . View more posts