የኮሮና ቫይረስ [COVID-19] ኬዞች በአፍሪካ፦ – Algeria 17 – Senegal 4 – Egypt 3 – Morocco 2 – Nigeria 1 – Tunisia 1 – South Africa 1 – Cameroon 1 ውድ የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች በአሁን ሰዓት በመላው ዓለም በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር ከ100,000 ማለፉን ተመልክተናል። ቫይረሱ የገደላቸው ሰዎች ደግሞ ከ3,408 ደርሰዋል። እስካሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ቫይረሱ ባይከሰትም ስለቫይረሱ ምንነት፣ በኢትዮጵያ የጤና ሚኒስቴር እና በህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ስለሚተላለፉት የጥንቃቄ እርምጃዎችና መልዕክቶች፣ እንዴት ራስን ከቫይረሱ መከላከል እንደሚቻል የሚጠቁሙ መልዕክቶችን በየጊዜው ወደናተ የምናደርስ ይሆናል። እራሳችሁና ሌሎችን ከኮሮና ቫይረስ ጠብቁ!

“ኮሮና ቫይረስ [COVID-19] በአሜሪካ የተፈበረከ ሊሆን እንደሚችል ፍንጭ አግኝተናል” – የኢራን ባለስልጠናት ከኮሮና በሽታ ጀርባ አሜሪካ ዋናዋ ወንጀለኛ ልትሆን እንደምትችል የኢራኑ ብሄራዊ አብዮት ዘብ ጠባቂ ሃይል ኃላፊ መግለፃቸውን RT የተባለው የሩሲያ የዜና ተቋም ዘግቧል፡፡ ኮሮና ቻይናንና ኢራንን ለማጥቃት አሜሪካ የፈበረከችው በሽታ ሊሆን እንደሚችል ፍንጭ ብናገኝም ይፋዊ ማስረጃ እጃችን አልገባም ብለዋል የኢራኑ ብሄራዊ አብዮት ዘብ ጠባቂ ሃይል ኃላፊ ሁሴን ሳላሚ፡፡ በመጨረሻ ቫይረሱ የፈበረኩትን ራሳቸውን ያጠፋቸዋል ሲሉም ተናግረዋል፡፡ ኢራን በሽተውን ታግላ ትገታዋለች ፤ ለዚህ ቃል እንገባለን ያሉት ሀላፊው ዋሽንግተን ግን ከቫይረሱ ስርጭት ፣ ከዚህ ሁሉ ስቃይና ሞት ጀርባ መኖሯን ሙሉ በሙሉ ካረጋገጥን በሽታውን ወደ አሜሪካ መልሰን እንልከዋለን ሲሉ ዝተዋል፡፡ ምንጭ፦ ETHIO FM 107.8

“ኮሮና ቫይረስ [COVID-19] በአሜሪካ የተፈበረከ ሊሆን እንደሚችል ፍንጭ አግኝተናል” – የኢራን ባለስልጠናት ከኮሮና በሽታ ጀርባ አሜሪካ ዋናዋ ወንጀለኛ ልትሆን እንደምትችል የኢራኑ ብሄራዊ አብዮት ዘብ ጠባቂ ሃይል ኃላፊ መግለፃቸውን RT የተባለው የሩሲያ የዜና ተቋም ዘግቧል፡፡ ኮሮና ቻይናንና ኢራንን ለማጥቃት አሜሪካ የፈበረከችው በሽታ ሊሆን እንደሚችል ፍንጭ ብናገኝም ይፋዊ ማስረጃ እጃችን አልገባም ብለዋል የኢራኑ ብሄራዊ አብዮት ዘብ ጠባቂ ሃይል ኃላፊ ሁሴን ሳላሚ፡፡ በመጨረሻ ቫይረሱ የፈበረኩትን ራሳቸውን ያጠፋቸዋል ሲሉም ተናግረዋል፡፡ ኢራን በሽተውን ታግላ ትገታዋለች ፤ ለዚህ ቃል እንገባለን ያሉት ሀላፊው ዋሽንግተን ግን ከቫይረሱ ስርጭት ፣ ከዚህ ሁሉ ስቃይና ሞት ጀርባ መኖሯን ሙሉ በሙሉ ካረጋገጥን በሽታውን ወደ አሜሪካ መልሰን እንልከዋለን ሲሉ ዝተዋል፡፡ ምንጭ፦ ETHIO FM 107.8

#ItsMyDam የዓረብ ሊግ በሕዳሴው ግድብ ላይ ያቀረበው የውሳኔ ሀሳብ ቁልፍ ጉዳዮችን ሳያገናዝብ ለአንድ ወገን ያደላ ነው ሲል የኢትዮጵያ መንግሥት አውግዟል። ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በጉዳዩ ላይ ባወጣው መግለጫ ፣ የዓረብ ሊግ የሕግ አስፈፃሚ ካውንስል በትላንትናው ዕለት የሕዳሴውን ግድብ በተመለከተ የደረሰበት ውሳኔ የሚያሳዝን ሆኖ ያገኘው መሆኑን እና ኢትዮጵያ ውሳኔውን በፍጹም የማትቀበለው መሆኑን ገልጿል። ምንጭ:- ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

Introduce Yourself (Example Post)

This is an example post, originally published as part of Blogging University. Enroll in one of our ten programs, and start your blog right.

You’re going to publish a post today. Don’t worry about how your blog looks. Don’t worry if you haven’t given it a name yet, or you’re feeling overwhelmed. Just click the “New Post” button, and tell us why you’re here.

Why do this?

  • Because it gives new readers context. What are you about? Why should they read your blog?
  • Because it will help you focus you own ideas about your blog and what you’d like to do with it.

The post can be short or long, a personal intro to your life or a bloggy mission statement, a manifesto for the future or a simple outline of your the types of things you hope to publish.

To help you get started, here are a few questions:

  • Why are you blogging publicly, rather than keeping a personal journal?
  • What topics do you think you’ll write about?
  • Who would you love to connect with via your blog?
  • If you blog successfully throughout the next year, what would you hope to have accomplished?

You’re not locked into any of this; one of the wonderful things about blogs is how they constantly evolve as we learn, grow, and interact with one another — but it’s good to know where and why you started, and articulating your goals may just give you a few other post ideas.

Can’t think how to get started? Just write the first thing that pops into your head. Anne Lamott, author of a book on writing we love, says that you need to give yourself permission to write a “crappy first draft”. Anne makes a great point — just start writing, and worry about editing it later.

When you’re ready to publish, give your post three to five tags that describe your blog’s focus — writing, photography, fiction, parenting, food, cars, movies, sports, whatever. These tags will help others who care about your topics find you in the Reader. Make sure one of the tags is “zerotohero,” so other new bloggers can find you, too.

Design a site like this with WordPress.com
Get started