በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር 11 ደረሰ!

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር 11 ደረሰ!

  • አንደኛው ታማሚ የ28 ዓመት ወጣት ኢትዮጵያዊ ሲሆን በሽታውን ሪፖርት ወዳደረጉ ሀገራት ቤልጂየም እና ኔዘርላንድ ተጉዞ የነበረና መጋቢት 5/2012 ዓ/ም ከቤልጂየም ወደ ኢትዮጵያ የገባ ነው።
  • ሁለተኛው ግለሰብ የ34 ዓመት ኢትዮጵያዊ ሲሆን መጋቢት 10/2012 ዓ/ም ከዱባይ ወደ ኢትዮጵያ ሲገባ በቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ በሚደረገው የመንገደኞች የሙቀት ልየታ የኮሮና ቫይረስ ምልክቶች በማሳየቱ በለይቶ ማቆያ እንዲቆዩ በማድረግ በላብራቶሪ ምርመራ በኮሮና ቫይረስ መያዙ ተረጋግጧል።

በ ጣሊያን የሟቾች ቁጥር 4825 ደርሷል 💚💛❤

The day’s main developments

Leaders around the world have urged people to follow their countries’ measures amid reports some were not following advice to restrict their movements and stay at home.

In other developments:

  • In Italy, the worst-hit European country, nearly 800 people died in the past day, bringing the total number of dead to 4,825
  • Prime Minister Boris Johnson said the numbers in the UK were “very stark” and “accelerating”, adding: “The Italian death toll is already in the thousands and climbing. Unless we act together… then it is all too likely that our own NHS will be similarly overwhelmed.”
  • In a message to the country on Saturday evening, Mr Johnson urged people not to visit loved ones on Mother’s Day, which will be celebrated on Sunday. You can read more here
  • Spain’s Prime Minister Pedro Sánchez has warned that “the worst is yet to come” as he urged people to stay indoors

BBC

ጠ/ሚ አብይ ይቅርታ ጠየቁ 💚💛❤

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በብልጽግና ፓርቲ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር ላይ ባደረጉት ንግግር ምሁራን መከፈታቸውን ገልጸው ለተፈጠረው የአገላለጽ ችግር በይፋ ይቅርታ መጠየቃቸውን @fanatelevision ዘግቧል።

ጉዳዩ የሚመለከታቸው ትምህርትን ከውጤት የማያገናኙትን እንጅ በእውቀታቸው ሃገርን እያገለገሉ ያሉትን እንዳልሆነም ገልጸዋል ብሏል ፋና።

#በ ጎንደር በ ጸጥታ ሀይሎች እና በ ፋኖ በተነሳ ግጭጥ የሞትና የ አካል ጉዳት ደርሷል 💚💛❤

ትናንት በጎንደር ከተማ እና አካባቢዋ በተኩስ ልውውጥ የታጀቡ በርካታ ግጭቶች የተስተዋሉ ሲሆን፣ በሰዎች ላይ የሞትና የአካል ጉዳት ደርሷል። ግጭቶች የተቀሰቀሱት መንግስት ፋኖ ተብሎ በሚጠራው ቡድን ላይ ጥቃት ከፍቷል መባሉን ተከትሎ ነው።

  • ትናንት ከሰዐት የጸጥታ ሀይሎች መንገድ በዘጉ ወጣቶች ላይ ተኩስ ከፍተው 3 ሰዎች አቁስለዋል።
  • ምሽት 12 ሰዐት ከአዘዞ ካምፕ ወደ ጎንደር ከተማ በመግባት ላይ በነበሩ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ላይ ያልታወቁ ሰዎች ተኩስ ከፍተው ጉዳት አድርሰዋል

#ትናንት በ ጎንደር በጸጥታ ሀሎች እና በ ፋኖ የ ተኩስ ልውውጥ የ ታጀበ ግጭት እንደነበረ ተነገረ 💚💛❤

ትናንት በጎንደር ከተማ እና አካባቢዋ በተኩስ ልውውጥ የታጀቡ በርካታ ግጭቶች የተስተዋሉ ሲሆን፣ በሰዎች ላይ የሞትና የአካል ጉዳት ደርሷል። ግጭቶች የተቀሰቀሱት መንግስት ፋኖ ተብሎ በሚጠራው ቡድን ላይ ጥቃት ከፍቷል መባሉን ተከትሎ ነው።

  • ትናንት ከሰዐት የጸጥታ ሀይሎች መንገድ በዘጉ ወጣቶች ላይ ተኩስ ከፍተው 3 ሰዎች አቁስለዋል።
  • ምሽት 12 ሰዐት ከአዘዞ ካምፕ ወደ ጎንደር ከተማ በመግባት ላይ በነበሩ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ላይ ያልታወቁ ሰዎች ተኩስ ከፍተው ጉዳት አድርሰዋል

#ኢትዮጵያ ውስጥ የ ኮሮና ተጠቂዎች #9 ደርሠዋል 💚💛❤

የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች 9 ደርሰዋል!

የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ [COVID-19] ሁኔታን አስመልክቶ በጤና ሚንስቴር በተሰጠ መግለጫ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 9 ደርሰዋል።

መጋቢት 10 ከተያዙት ውስጥ ፡-

  • የ44 ዓመት ጃፓናዊ (ከዚህ ቀደም ከተያዙት ጃፓናዊ ጋር ንክኪ የነበራቸው)
  • የ85 ዓመት እድሜ ያላቸው ኢትዮጵያዊ (ከውጪ ከመጡበት ከየካቲት 23/2012 ዓ/ም ጀምሮ ራሳቸውን ለይተው ሲከታተሉ የነበሩ)
  • ሶስተኛው የ39 ዓመት ኦስትራዊ ዜጋ ሲሆን በመጋቢት 6/2012 ዓ/ም ወደ ኢትዮጵያ ተገቡ ናቸው።

ሁለቱ ታማሚዎች በጥሩ ጤንነት ላይ ሲሆኑ የ85 ዓመት ዕድሜ ታማሚ ግን #ከባድ የሚባል ህመም ቢኖራቸውም አስፈላገው ክትትል እየተደረገላቸው ነው

@tikvah

በአሜሪካ 10,000 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መጠቃታቸው ተሰምቷል💚💛❤

በአሜሪካ 10,000 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መጠቃታቸው ተሰምቷል። በተጨማሪ በኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] የሞቱ ሰዎች ቁጥር 150 መድረሱን AFP ዘግቧል።

የ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 10 ሚሊዮን ብር ኮሮናን ለ መከላከል ሰጠ 💚💛❤

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ለጤና ሚኒስቴር የ10 ሚሊዮን ብር የገንዘብ ድጋፍ አደረገ፡፡
Commercial Bank of #Ethiopia donated 10 million birrs to the Ministry of Health for the fight against #COVID19. @lia_tadesse @PMEthiopia @EPHIEthiopia https://t.co/Y9JNQ2fBXw

MOH

በጣሊያን በኮሮናቫይረስ የሞቱት ሰዎች ቁጥር ከቻይና በለጠ💚💛❤

በጣሊያን በኮሮናቫይረስ የሞቱት ሰዎች ቁጥር ከቻይና በለጠ

ጣሊያን ባለፉት 24 ሰዓታት ብቻ 427 ሰዎች መሞታቸውን ይፋ አደረገች።
ይህም የሟቾችን ቁጥር 3,405 በማድረስ ቻይና ውስጥ በኮሮናቫይረስ ከሞቱት በላይ አድርጎታል።
ከኮሮናቫይረስ ስርጭት ጋር የተገነኙ መረጃዎችን ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ።

BBC

ሃሌሉያ ሆስፒታል አዲስ 6 የ ኮሮና ቫይረስ ምልክት ያለባቸዉን ተጠርጣሪዎች ለመንግስት ሠጥቷል 💚💛❤

ሃሌሉያ ጠቅላላ ሆስፒታል ዛሬ ረፋድ በሰጠው መግለጫ ነፃ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ መጀመሩን አስታውቋል። በመሆኑም የቫይረሱ ስጋት ያለባችሁ ወይም መመርመር የምትፈልጉ ሰዎች በአዲስ አበባ ጎተራ አካባቢ እየመጣችሁ በነጻ መመርመር ይችላሉ ብሏል።

ሆስፒታሉ የኮሮና ቫይረስ ተጠርጣሪዎችን በነጻ በመመርመር ላይ ሲሆን እስካሁን ስድስት ሰዎች የበሽታው ምልክት በማሳየታቸው መንግስት ተጠርጣሪዎቹን ወደለይቶ ማቆያ ክፍል አስገብቶ እንዲያክም አሳልፎ መስጠቱን ገልጿል።

ሆስፒታሉ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ እንዳደርግ ከፈቀደልኝ የህክምና መሳሪያዎችን ከውጭ አገራት አስገቼ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጁ መሆኑንም አስታውቋል።

ሆስፒታሉ ዛሬ ረፋድ በሰጠው መግለጫ እንዳስታወቀው የኮሮና ቫይረስ ምርመራ መጀመሩን እና ለዚህ ስራው 300 ሺህ ብር መመደቡን እንዳስታወቀ መዘገባችን ይታወሳል።

በመሆኑም የቫይረሱ ስጋት ያለባቹህ ወይም መመርመር የምትፈልጉ ሰዎች በአዲስ አበባ ጎተራ አካባቢ እየመጣችሁ በነጻ መመርመር ይችላሉ ብሏል።

Source – Mereja.com

Design a site like this with WordPress.com
Get started