የጣልያን ታላላቅ ተጫዋቾች በነገው ዕለት ጨዋታ ያካሂዳሉ !💚💛❤

የጣልያን ታላላቅ ተጫዋቾች በነገው ዕለት ጨዋታ ያካሂዳሉ !

በ ኮሮና ቫይረስ ምክንያት ውድድሮች መቋረጣቸውን ተከትሎ ይህን ከባድ ጊዜ ለማለፍ ባላቶሊ ፣ ማቴራዚ ፣ ፒርሎ ፣ ካናቫሮ ፣ ኢሞቢሌ ፣ ፓቶሬ እና ሌሎች የጣሊያን ሻምፒዮናዎች በፊፋ ጌም በነገው ዕለት ጀምሮ ጨዋታዎችን እንደሚያደርጉ ተገልፆል ፡፡

ሁሉም ጨዋታዎች በጣሊያን ዋናው የሀገሪቱ ቴሌቪዥን እንደሚተላለፉ ተነግሯል ።

አስራ አምስት ተጫዋቾች በኮሮና የተያዙበት የስፔኑ ክለብ !💚💛❤

አስራ አምስት ተጫዋቾች በኮሮና የተያዙበት የስፔኑ ክለብ !

ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ በመጣው የኮሮና ቫይረስ አሁን በወጣው መረጃ መሰረት የስፔኑ አላቬስ ክለብ አስራ አምስት ተጫዋቾቹ በቫይረሱ መያዛቸውን አስታውቋል ፡፡

በመረጃው ላይ እንደተካተተው ከአስራ አምስት ተጫዋቾች ውስጥ ሶስቱ የመጀመሪያው ቡድን ተጫዋቾች መሆናቸው ተገልፆል ፡፡

ላሊጋ በፊፋ ጌም ይቀጥላል ተባለ💚💛❤

ላሊጋ ከቆመበት ይቀጥላል !

በኮሮና ቫይረስ ምክንያት እየተካሄደ የማይገኘው ላሊጋ በፊፋ ጌም እንደሚቀጥል ተገልጿል ::

ከቡድኑ ተጫዋች የሚወከል ሲሆን ለአብነትም ሰርጂ ሮቤርቶ ባርሴሎናን እንዲሆም ቲቧዋ ኩርቱዋ ሪያል ማድሪድን የሚወክሉ ይሆናል::

ከጨዋታዎቹ የሚገኙ ገቢዎች በኮሮና ቫይረስ እየተጎዱ ለሚገኙ ህብረተሰብ እንደሚለገስ ተገልፆል ፡፡

የሪያል ማድሪድ ፕሬዝደንት በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል !💚💛❤

የሪያል ማድሪድ ፕሬዝደንት በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል !

የሪያል ማድሪድ ፕሬዝዳንት በመሆን ከ እ.ኤ.አ 1995 እስከ 2000 የውድድር ዓመት ክለቡን በበላይነት የመሩት ሎሬንዞ ሳንዝ ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ይፋ ሆኗል ፡፡

ሪያል ማድሪድ በ 75 ዓመቱ ሎሬንዞ ሳንዝ እየተመሩ በወቅቱ ስድስት ዋንጫዎችን ሲያሳኩ ሁለት ሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫን ማሳካትም ችለዋል ፡፡

Real madrid football club

ISA 540 የተለያዩ መፃህፍቶችን ለ አክሱም,ደብረብርሃን,ጅግጅጋ እና መዳወላቡ ዩኒቨርሲቲ ለግስዋል 💚💛❤

The @ISAffairs_ donated a total of 540 academic books on Sociology, Political Science, International Relations, Economics, Psychology, Medicine & more to Axum, Debre Birhan, Jigjiga & Medda Walabu Universities. The ISA will collaborate with the Universities on future researches. https://t.co/CCBF8B6HGr

ISA

#ዝነኛው ፖለቲከኛ ጃዋር መሀመድ ከ ኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ በ ውጪ ሀገር ዜጎች ጋር የሚደረግ ጥቃጥም ሆነ ማንጓጠጥ ትክክል አይደለም ብሏል 💚💛❤

ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ በውጪ ዜጎች ላይ ጥቃት እየደረሰ ነው የሚል ዘገባ እየተዟዟረ ነው። ይሄ አደገኛ እና ሀገር የሚጎዳ ነው። ቫይረሱ ከ ዜግነት ጋር የሚያያዝ አይደለም። ከውጪ የሚገቡ የማንኝውንም ሀገር ዜጎች መንግስት ጥብቅ ቁጥጥር ያድርግ። ነገር ግን ሀገር ውስጥ ያሉትን ማጥቃትም ሆነ ማንጓጠጥ ትክክል አይደም።

ለ እረጅም ጊዜ ሲጠበቅ የነበረው የ 20/80 ኮንዶሚኒየም ቤት መተላለፍ ከጀመረ በኋለ በ ቦሌ ክፍለ ከተማ በዚ መልኩ ባለ እድለኞች እያዩ ነው ። #Corona እረሱት 💚💛❤

Continue reading “ለ እረጅም ጊዜ ሲጠበቅ የነበረው የ 20/80 ኮንዶሚኒየም ቤት መተላለፍ ከጀመረ በኋለ በ ቦሌ ክፍለ ከተማ በዚ መልኩ ባለ እድለኞች እያዩ ነው ። #Corona እረሱት 💚💛❤”
Design a site like this with WordPress.com
Get started