Category Archives: Uncategorized
“ኮሮና ቫይረስ [COVID-19] በአሜሪካ የተፈበረከ ሊሆን እንደሚችል ፍንጭ አግኝተናል” – የኢራን ባለስልጠናት ከኮሮና በሽታ ጀርባ አሜሪካ ዋናዋ ወንጀለኛ ልትሆን እንደምትችል የኢራኑ ብሄራዊ አብዮት ዘብ ጠባቂ ሃይል ኃላፊ መግለፃቸውን RT የተባለው የሩሲያ የዜና ተቋም ዘግቧል፡፡ ኮሮና ቻይናንና ኢራንን ለማጥቃት አሜሪካ የፈበረከችው በሽታ ሊሆን እንደሚችል ፍንጭ ብናገኝም ይፋዊ ማስረጃ እጃችን አልገባም ብለዋል የኢራኑ ብሄራዊ አብዮት ዘብ ጠባቂ ሃይል ኃላፊ ሁሴን ሳላሚ፡፡ በመጨረሻ ቫይረሱ የፈበረኩትን ራሳቸውን ያጠፋቸዋል ሲሉም ተናግረዋል፡፡ ኢራን በሽተውን ታግላ ትገታዋለች ፤ ለዚህ ቃል እንገባለን ያሉት ሀላፊው ዋሽንግተን ግን ከቫይረሱ ስርጭት ፣ ከዚህ ሁሉ ስቃይና ሞት ጀርባ መኖሯን ሙሉ በሙሉ ካረጋገጥን በሽታውን ወደ አሜሪካ መልሰን እንልከዋለን ሲሉ ዝተዋል፡፡ ምንጭ፦ ETHIO FM 107.8

#ItsMyDam የዓረብ ሊግ በሕዳሴው ግድብ ላይ ያቀረበው የውሳኔ ሀሳብ ቁልፍ ጉዳዮችን ሳያገናዝብ ለአንድ ወገን ያደላ ነው ሲል የኢትዮጵያ መንግሥት አውግዟል። ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በጉዳዩ ላይ ባወጣው መግለጫ ፣ የዓረብ ሊግ የሕግ አስፈፃሚ ካውንስል በትላንትናው ዕለት የሕዳሴውን ግድብ በተመለከተ የደረሰበት ውሳኔ የሚያሳዝን ሆኖ ያገኘው መሆኑን እና ኢትዮጵያ ውሳኔውን በፍጹም የማትቀበለው መሆኑን ገልጿል። ምንጭ:- ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
My First Blog Post
Be yourself; Everyone else is already taken. — Oscar Wilde. This is the first post on my new blog. I’m just getting this new blog going, so stay tuned for more. Subscribe below to get notified when I post new updates.
Introduce Yourself (Example Post)
This is an example post, originally published as part of Blogging University. Enroll in one of our ten programs, and start your blog right. You’re going to publish a post today. Don’t worry about how your blog looks. Don’t worry if you haven’t given it a name yet, or you’re feeling overwhelmed. Just click theContinue reading “Introduce Yourself (Example Post)”