ስለ ኮሮና የጠቅላይ ሚኒስትሩ መልክት

ዛሬ በሀገራችን አንድ ሰው የኮሮና ቫይረስ  የተገኘበት በመሆኑም ህብረተሰቡ እነዚህን ምክሮች በመከተል እራሱንና ቤተሰቦቹን ከበሽታው እንዲከላከል አሳስባለሁ።

ዛሬ በሀገራችን አንድ ሰው የኮሮና ቫይረስ  የተገኘበት በመሆኑም ህብረተሰቡ እነዚህን ምክሮች በመከተል እራሱንና ቤተሰቦቹን ከበሽታው እንዲከላከል አሳስባለሁ።

  • እጃችንን በውሃ እና በሳሙና አዘውትሮ መታጠብ
  • የጉንፋን ምልክት ከታየብን ከቤት

አለመውጣት፣ሰው የሚበዛብት ቦታ አለመሄድ

  • ንክኪ የሚያስፈልጋቸው የሰላምታ መንግዶችን መተው
  • ሰው በብዛት የሚሰበሰብባቸው ቦታዎች ላይ የሚገኙ ከሆነ ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ
  • ህብረተሰቡ ሳይደናገጥ በንቃት የራሱንና የቤተሰቡን ጤና መጠበቅ

ዛሬ በሀገራችን አንድ ሰው የኮሮና ቫይረስ  የተገኘበት በመሆኑም ህብረተሰቡ እነዚህን ምክሮች በመከተል እራሱንና ቤተሰቦቹን ከበሽታው እንዲከላከል አሳስባለሁ።

  • እጃችንን በውሃ እና በሳሙና አዘውትሮ መታጠብ
  • የጉንፋን ምልክት ከታየብን ከቤት

የኮሮና ቫይረስ በአዲስ አበባ መከሰቱን ተከትሎ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ ነጋዴዎችን የሚቆጣጠር ግብረሀይል ተቋቁሟል ተባለ።

የኮሮና ቫይረስ በአዲስ አበባ መከሰቱን ተከትሎ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ ነጋዴዎችን የሚቆጣጠር ግብረሀይል ተቋቁሟል ተባለ።

UPDATE

የኮሮና ቫይረስ በአዲስ አበባ መከሰቱን ተከትሎ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ ነጋዴዎችን የሚቆጣጠር ግብረሀይል ተቋቁሟል ተባለ።

በከተማዋ የንግድ ቢሮ የሚመራው ግብረሀይሉ ከነገ ጠዋት ጀምሮ ወደ ስራ ይገባል ተብሏል። ባልተገባ መልኩ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ የሚወሰድ መሆኑንም ነው የከተማ አስተዳደሩ ያስታወቀው።

ህብረተሰቡ ካልተገባ የዋጋ ጭማሪ እራሱን እንዲጠብቅና በዚህ አይነት መልኩ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ ነጋዴዎችን በተመለከተ ጥቆማ እንዲሰጥ የከተማ አስተዳደሩ አሳስቧል።

ምንጭ፦ etv

የብራዚል ፕሬዝዳንት Bolsonaro ኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው በተመሳሳይ ዜና እስፔን አስቸኳይ የጊዜ አዋጅ ወሰነች 🇪🇹🇪🇹 ሙሉ መረጃውን ሊንኩን ተጭነው ያንብቡ👇

የብራዚል ፕሬዝዳንት Bolsonaro ኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው በተመሳሳይ ዜና እስፔን አስቸኳይ የጊዜ አዋጅ ወሰነች

የብራዚል ፕሬዝዳንት Bolsonaro ኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው በተመሳሳይ ዜና እስፔን አስቸኳይ የጊዜ አዋጅ ወሰነች

ምንም እንኳን የ Bolsonaro የመጀመሪያ ሙከራ በጥሩ ሁኔታ የተመለሰ ቢሆንም ፣ አሁንም የሁለተኛ እና ትክክለኛ ሙከራ ውጤቶችን እየጠበቀ ነው ፡፡

ሆኖም እስከዚያው ድረስ ፣ የፎክስ ቢዝነስ ኔትወርክ ዋይት ሀውስ በቦልሶናሮ አዎንታዊ የኮሮናቫይረስ ምርመራ ላይ አስቸኳይ ስብሰባ እንደሚያደርግ ሪፖርት እያደረገ ነው ፡፡

በስኮትላንድ ውስጥ 25 ተጨማሪ የተረጋገጠ የ ኮቪድ -19 ጉዳዮች
በመጨረሻው ዕለታዊ አኃዝ ውስጥ በስኮትላንድ ውስጥ የሚገኘው የኮሮናቫይረስ በሽታ የተረጋገጠባቸው ሰዎች ቁጥር ወደ ትናንት 85 ሆኗል ፡፡

በጠቅላላው 3,314 ስኮትላንዳዊ ምርመራዎች ተካሂደዋል ፣ ከነዚህ ውስጥ 3,229 ሙከራዎች አሉታዊ መሆናቸው ተረጋግጧል ፡፡

ታላቁ ግላስጎው እና ክላይድ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው አዎንታዊ ጉዳዮች ቁጥር የነበራቸው 21 ሲሆኑ ሎተኒ ደግሞ 20 ክሶች ነበሩት ፡፡

በአዎንታዊ ጉዳዮች ላይ ጭማሪ መንግስት በአደጋ ጊዜ አገልግሎቶች ላይ ሊያስከትሉ የሚችሉትን ተፅእኖ ለመቀነስ ከ 500 ሰዎች በላይ የሚሆኑ ክስተቶችን ለመሰረዝ የሰጠውን ምክር ተከትሏል።

አኃዞቹ የስኮትላንድ ወግ አጥባቂዎች በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የፀደይ ጉባዬዎቻቸውን መሰረዛቸውን ገልፀዋል ዝግጅቱ የተከናወነው በግንቦት ወር አጋማሽ በፐርዝ ነበር ፣ አሁን ግን ወደ አመቱ መጨረሻ ይወሰዳል ፡፡

ስፔን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ
የስፔን መንግሥት ለኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምላሽ ለመስጠት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መግለፅ እንዳለበት በአገሪቱ የተረጋገጡ ጉዳዮች ቁጥር 4,200 ካለፈ እና የሟቾች ቁጥር ወደ 120 ከፍ ማለቱን ሳም ጆንስ ከማድሪድ ዘግቧል ፡፡

አርብ ከሰዓት በኋላ በተደረገው አስቸኳይ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፔድሮ ሳንቼዝ እንደተናገሩት ካቢኔው የሕገ-መንግስቱን አንቀጽ 116 በማክበር አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ለማወጅ ቅዳሜ እንደሚሰበሰብ ተናግረዋል ፡፡

አንቀጾቹ መንግስት በተወሰኑ ቦታዎች የሰዎችን እና የተሽከርካሪዎችን እንቅስቃሴ እንዲገድብ ፣ ዕቃዎችን ለጊዜው የሚያስፈልግ ፣ ፋብሪካዎችን እና የንግድ ሥራዎችን እንዲረከቡ ፣ የመሠረታዊ እቃዎችን ፍጆታ ይደግፋል እንዲሁም የአቅርቦቱን አቅርቦት ለማረጋገጥ አስፈላጊውን ትዕዛዞችን ያስገኛል ፡፡

The Guardian

ትላንት ጎረቤታችን ሱዳን ውስጥ አንድ ግለሰብ ህይወቱ አልፏል ፤ ይህ ግለሰብ በኮሮና ቫይረስ ተይዞ እንደነበረ ሀገሪቱ አስታውቃለች፡፡

ትላንት ጎረቤታችን ሱዳን ውስጥ አንድ ግለሰብ ህይወቱ አልፏል ፤ ይህ ግለሰብ በኮሮና ቫይረስ ተይዞ እንደነበረ ሀገሪቱ አስታውቃለች፡፡

COVID19

ትላንት ጎረቤታችን ሱዳን ውስጥ አንድ ግለሰብ ህይወቱ አልፏል ፤ ይህ ግለሰብ በኮሮና ቫይረስ ተይዞ እንደነበረ ሀገሪቱ አስታውቃለች፡፡

ህይወቱ ያለፈው ግለሰብ በዚህ ወር የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስን ጎብኝቶ እንደነበረ ነበረና ሀሙስ እለት ህይወቱ ማለፉ ነው የታወቀው፡፡

በ50ዎቹ ዕድሜ ውስጥ የነበረው ግለሰብ በሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም ውስጥ መሞቱን የአገሪቱ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር በሰጠው መግለጫ አስታውቋል፡፡

ሮይተርስ #ኢቢሲ

መደናገጥ እና አጉል ፍራቻ፣ ከበሽታው እኩል አደገኛ ሊሆኑ ይችላሉ!

መደናገጥ እና አጉል ፍራቻ፣ ከበሽታው እኩል አደገኛ ሊሆኑ ይችላሉ!

መደናገጥ እና አጉል ፍራቻ፣ ከበሽታው እኩል አደገኛ ሊሆኑ ይችላሉ!

ጠቃሚ ምክሮች፦

  • ሳል ወይም ትኩሳት ካለው ግለሰብ ቢያንስ ሁለት የአዋቂ እርምጃ ርቀት ያህል መራቅ
  • እጅዎን በአግባቡ ሳይታጠቡ አይንና አፍንጫዎን አይንኩ
  • ከሰዎችጋር አይጨባበጡ፣
  • እጅን በንጹህ ውሃና ሳሙና አዘውትረው ይታጠቡ፣
  • ሰዎች ወደ በሚበዙባቸው ቦታዎች በተለይም የህመም ስሜት ካልዎት አይሂዱ፣
  • በሚያነጥሱበት እና በሚያስሉበት ጊዜ አፍና አፍንጫዎን በሶፍት ወይም ክርንዎን አጥፈው በመጠቀም ወደ ሌሎች እንዳያስተላልፉ ይጠንቀቁ፣ የተጠቀሙበትን ሶፍትና ተመሳሳይ ነገሮች በቆሻሻ ክዳን ባላቸው ማጠራቀሚያ ያስወግዱ፣
  • በስራ ቦታ፣በትራንስፖርት እና መኖሪያ ወይም የመኝታ ክፍል መስኮት በመክፈት በቂ አየር እንዲኖር ያድርጉ፣
  • መረጃዎችን ከአስተማማኝ ምንጮች ብቻ በመቀበል፣ የተሳሳቱ መረጃዎች የሚያስከትሉትን መደናገር እና ፍርሀት እርሶም ይከላከሉ!

ሼር #SHARE

ጤናሚኒስቴር

ኡጋንዳ ለአውሮፓ ህብረት-ኡጋንዳ ንግድ ስብሰባ ወደ ኡጋንዳ የተጓዙ 22 አውሮፓውያንን አባረረች

ኡጋንዳ ለአውሮፓ ህብረት-ኡጋንዳ ንግድ ስብሰባ ወደ ኡጋንዳ የተጓዙ 22 አውሮፓውያንን አባረረች ውሳነዉ የመጣው ለ 14 ቀናት በ ኳረንታይን ክትትል እንዲያደርጉ ተነግሮቸው ፍቃደኛ ባለመሆናቸው ነው ተብሏል

Africa facts zone

አፍሪካዊያን ጥቁር ቆዳ ያላቸው በ ኮሮና ቫይረስ አይጠቁም የሚለው ወሬ በስህተት የተተረጎመ ነው

አፍሪካዊያን ጥቁር ቆዳ ያላቸው በ ኮሮና ቫይረስ አይጠቁም የሚለው ወሬ በስህተት የተተረጎመ ነው ሲል Mutahi kagwe ገለፀ ሰሞኑን ኬንያ ውስጥ ኮሮና የተገኘባት 27 አመት ወጣት አፍሪካዊ ናት ሲልም አክሎ ገልጷል

citizen Tv kenya

በፋርማሲዎች የማስክ ሽይጭ በእጅጉ ጨምሯል ሰዎች በሰል እየገዙ ነው

ማስክ ሽያጭ

የማስክ ጉዳይን በሚመለከት፦

  • ይሄ በሽታ ተከሰተ ማለት ሁሉም ማስክ ያድርግ ማለት አይደለም።
  • አሁን ባለው ሁኔታ ማስክ ማደረግ የሚጠበቅባቸው ሰዎች ዋነኛዎቹ በኮሮና ቫይረስ በሽታ የተያዙ ፣ የጉንፋን መሰል ምልክቶች የሚታይባቸው ፣ የማሳል ፣ ትኩሳት ያለባቸው ሰዎች ወደሌላ እንዳያስተላልፉ ማስክ እንዲያደርጉ ያስፈልጋል።
  • በኮሮና ቫይረስ ለሚጠረጠሩ ሰዎች የህክምና ድጋፍ እና ክትትል የሚያደርጉ የጤና ባለሞያዎችም ማስክ መጠቀም አለባቸው።

Dr LiaTadesse

ለጊዜው ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች፦CORONA

#ሼር ሼር በማድረግ ሀላፊነቶን ይወጡ

ለጊዜው ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች፦

  • በጣም የሚጨናነቅ ቦታዎች ላይ አለመገኘት ይመከራል።
  • አውቶብሶች ፣ የህዝብ ትራንስፖርት ላይ መስኮቶች እንዲከፈቱ እና አየር እንዲገባ ማድረግ ተገቢ ነው።
  • በተቻለ መጠን የተጨናነቀ አውቶብስ ፣ ሌሎችም የትራንስፖርት አማራጮችን ከመጠቀም መቆጠብ ያስፈልጋል።
  • በተጨናነቁ የህዝብ ትራንስፖርቶች ከመጠቀም ይልቅ ከተቻለ በእግር መሄድ ይመከራል።
  • የጉንፋን ስሜት፣ ትኩሳት፣ ህመም የሚሰማችሁ ሰዎች ትልልቅ ስብሰባዎች ላይ ከመገኘት ተቆጠቡ። በተጨማሪ ወደስራም፣ ወደ ትምህርት ቤትም ባይሄዱ ይመከራል።

ሼር #SHARE

DrLiaTadesse

Design a site like this with WordPress.com
Get started