ዘመድኩን በቀለ ታፈኑ ስለተባሉት ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል ቀጣዩን መልክት አስተላልፏል 💚💛❤

ዜና ሊቃነ ጳጳሳት !!~★★~• ይሄ እኔ ያለኝ መረጃ ነው። መፍትሄው እውነት መነጋገር ነው። አርነት የሚያወጣው እውነት መናገር ነው። ነጭ ነጯን መናገር እንጂ ዙሪያ ጥምጥም አያስፈልግም ባይ ነኝ። ETHIOPIA | ~ ብፁዕ አቡነ መቃርዮስና ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል። •••ብፁዕ አቡነ መቃርዮስ ፥“ … የሶማሌ ሃገረ ስብከት ሊቀጳጳስ የነበሩት ብፁዕ አቡነ ማቴዎስ በሶማሌ ክልል ተፈጥሮ የነበረውን የአሸባሪዎች ጥቃትContinue reading “ዘመድኩን በቀለ ታፈኑ ስለተባሉት ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል ቀጣዩን መልክት አስተላልፏል 💚💛❤”

Breaking News #ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል በኦሮሚያ ክልል ጊምቢ አካባቢ ለጊዜው ባልታወቁ ምናልባትም በአካባቢው በሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ኃይሎች ታፍነው እንደተሰዱ ታወቀ።💚💛❤

ሰበር ዜናብፁዕ አቡነ ሩፋኤል በኦሮሚያ ክልል ጊምቢ አካባቢ ለጊዜው ባልታወቁ ምናልባትም በአካባቢው በሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ኃይሎች ታፍነው እንደተሰዱ ታወቀ።የጋምቤላና የምዕራብ ወለጋ እንዲሁም የደቡብ ሱዳን አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የሆኑት ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል ማንነታቸው ለጊዜው ባልታወቁ ኃይሎች መታፈናቸው ታወቀ።በጵጰስና ደረጃ በታጣቂ ኃይሎች አፈና ሲካሄድ በታሪክ የመጀመሪያው ነው።በዚሁ አካባቢ 17 የሚሆኑ የአማራ ተማሪዎች ከታፈኑ ከ106 ቀናት በላይ መሆኑContinue reading “Breaking News #ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል በኦሮሚያ ክልል ጊምቢ አካባቢ ለጊዜው ባልታወቁ ምናልባትም በአካባቢው በሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ኃይሎች ታፍነው እንደተሰዱ ታወቀ።💚💛❤”

ጃዋር መሀመድ ስለ #CORONA ተከታውን መልክት አስተላልፏል💚💛❤

የኮሮና ቫይረስ አለምን እያመሳት ነው። በቫይርሱ የሚያዙ እና የሚሞቱት ሰዎች ቁጥር በየቀኑ እየጨመረ ነው። በሀገራችን እስካሁን የታወቁ ኬዞች 6 ናቸው። ቫይርሱን ለመግታት እስካሁን በምንግስት እና ህዝብ እየተደረገ ያለው ርብርብ ጥሩ ነው፡: ሁለት ነገሮች ላይ መንግስት እና ህዝብ ውሳኔ መስጠት የሚያስፈልግ ይመስለኛል።1) በሀገራችን ህዝቡ በገራ በዛ ብሎ ፈጣሪውን እንደሚያመልክ ይታወቃል። ይህ ደግሞ ለቫይረሱ ተጋላጭነትን ይጨምራል። ስለዚህContinue reading “ጃዋር መሀመድ ስለ #CORONA ተከታውን መልክት አስተላልፏል💚💛❤”

#የኢፌዲሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አደም መሃመድ ኮሮና ቫይረስን [COVID-19] በተመለከተ መንግስት በሰጠው ወቅታዊ ሁኔታን አስመልክተው ሰራዊቱን በተመለከተ በዛሬው ዕለት መግለጫ ስጥተዋል።💚💛❤

COVID19 የኢፌዲሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አደም መሃመድ ኮሮና ቫይረስን [COVID-19] በተመለከተ መንግስት በሰጠው ወቅታዊ ሁኔታን አስመልክተው ሰራዊቱን በተመለከተ በዛሬው ዕለት መግለጫ ስጥተዋል። ጄኔራል አደም መሃመድ እንደገለፁት የመከላከያ ሰራዊት በሃገር ውስጥም ይሁን በሰላም ማስከበር ግዳጆች ላይ ተሰማርቶ የሚገኝ መሆኑን ጠቁመው ተልዕኮውን በብቃት ለመወጣት ራሱን መጠበቅ እንዳለበት አስገንዝበዋል። ሰራዊቱ ሃገርና ህዝብን ከተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽContinue reading “#የኢፌዲሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አደም መሃመድ ኮሮና ቫይረስን [COVID-19] በተመለከተ መንግስት በሰጠው ወቅታዊ ሁኔታን አስመልክተው ሰራዊቱን በተመለከተ በዛሬው ዕለት መግለጫ ስጥተዋል።💚💛❤”

የ ታጋች እህት በ ፌደራል ፖሊስ ተይዛ ወደ አዲስ አበባ መወሰዷ መረጃ እየወጡ ነው ። 💚💛❤

በ ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ላይ የተደረገው እገታ ከ 3 ወር በላይ አልፎታል መንግስት ያለው ነገር የለም ። ይበልጥ በመንግስት አጋላት የ ታጋች ቤተሰቦችን የማዋከብ ነገር ይታያል ተብሏል ። ዝርዝር መረጃ ሲደርሰን እናቀርባለን

#በጣሊያን ሁለት ኢትዮጵያውያን በኮሮና ቫይረስ መሞታቸው ታውቋል ለ ቤተሰቦቻቸው መፅናናትን እንመኛለን💚💛❤

ህይወታቸውን በ ኮሮና ቫይረስ ያጡት ኢትዮጵያዊ ሰዉዪ እኒህ ነበሩ ። ነፍስ ይማር

#በጣሊያን ሁለት ኢትዮጵያውያን በኮሮና ቫይረስ መሞታቸው ታወቀ”የመጣውን (ሀዘን) ለመቻል ጥረት አደርጋለሁ። …በቻላችሁት ሁሉ ጥንቃቄ አድርጉ”💚💛❤

በጣሊያን ሁለት ኢትዮጵያውያን በኮሮና ቫይረስ መሞታቸው ታወቀ“የመጣውን (ሀዘን) ለመቻል ጥረት አደርጋለሁ። …በቻላችሁት ሁሉ ጥንቃቄ አድርጉ” [የሟች ባለቤትና ቫይረሱ ይዟቸው ሻል ካላቸው በኅላ ከሆስፒታል የወጡ ኢትዮጵያዊ እናት በስልክ ከነገሩኝ የተወሰደ] በጣሊያን ፓርማ ከተማ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የተነሳ ሁለት ኢትዮጵያውያን ህይወታቸው ማለፋ ታውቋል።የዛሬ ሳምንት ማክሰኛ ዕለት ለአራት ቀናት ያህል በህክምና ሲረዱ ቆይተው ህይወታቸው ያለፈው የ50 ዓመት ጎልማሳናContinue reading “#በጣሊያን ሁለት ኢትዮጵያውያን በኮሮና ቫይረስ መሞታቸው ታወቀ”የመጣውን (ሀዘን) ለመቻል ጥረት አደርጋለሁ። …በቻላችሁት ሁሉ ጥንቃቄ አድርጉ”💚💛❤”

መንግስት በ ወለጋ ላይ የጣለውን አስቸኳይ ከዋጅ ያንሳ ። ኢንተርኔት የ ስልክ ግንኙነት ተቋርጧል ስለ ኮሮናም መረጃ እንዳያገኙ ሆነዋል

መንግስት በ ወለጋ ላይ የጣለውን አስቸኳይ ከዋጅ ያንሳ ። ኢንተርኔት የ ስልክ ግንኙነት ተቋርጧል ስለ ኮሮናም መረጃ እንዳያገኙ ሆነዋል ሲሉ ለ ሀበሻዊክሊ ምሬታቸውን ገለፁ በመሆኑም በ ኦሮሚያ የ ሀኪሞች ማህበር ባወጣው መግለጫ የ ኢንተርኔት እና የ ስልክ አገልግሎት እንዲከፈት ጠይቀዋል

ከ 3 ወር በፊት የታገቱት የ ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከ ተገደሉም ከሆነ መረጃው ለ ቤተሰብ መድረስ አለበት ሲሉ ለ ሀበሻዊክሊ ገለፁ

ከ 3 ወር በፊት የታገቱት የ ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከ ተገደሉም መረጃው ለ ቤተሰብ መድረስ አለበት ሲሉ ለ ሀበሻዊክሊ ገለፁ ተማሪዎቹ የውሃ ሽታ ሆነዋል ቤተሰብ ማልቀሳቸውን ቀጥለዋል ሃላፊነት የማይሰማቸው የ መንግስት አካላት ጉዳዉን በዝምታ ማለፍ መርጠዋል ሲሉ ለ ሀበሻዊክሊ ሃሳባቸዉን አጋርተዋል

ከነገ መጋቢት 9/ 2012 ዓ/ም ጀምሮ በኮሮና ቫይረስ [COVID-19] ስርጭት ስጋት ምክንያት የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራዎቹን ሰርዟል።

EthiopianAirlines http://www.fidelpost.com (ፊደል ፖስት) የተሰኘው የመረጃ ማሰራጫ ከታማኝ ምንጮች ነው መረጃውን ያገኘሁት ብሎ እንደዘገበው ከነገ መጋቢት 9/ 2012 ዓ/ም ጀምሮ በኮሮና ቫይረስ [COVID-19] ስርጭት ስጋት ምክንያት የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራዎቹን ሰርዟል። አየር መንገዱ ወደ ሱዳን [ካርቱም]፣ ግብፅ [ካይሮ]፣ ሊባኖስ [ቤሩት]፣ ፈረንሳይ [ፓሪስ] ፣ ኬንያ [ናይሮቢ እና ሞምባሳ] እንዲሁም ኳታር [ዶሀ] የሚያደርገውን በረራ ነው ላልተወሰነ ጊዜContinue reading “ከነገ መጋቢት 9/ 2012 ዓ/ም ጀምሮ በኮሮና ቫይረስ [COVID-19] ስርጭት ስጋት ምክንያት የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራዎቹን ሰርዟል።”

Design a site like this with WordPress.com
Get started