በኢትዮጵያ ስድስተኛው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ተገኘአዲስ አበባ፣መጋቢት 8፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ስድስተኛው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መገኘቱን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በአዲስ አበባ ውስጥ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ከሆስፒታሎች እና ከሆቴሎች ጋር በቅንጅት እየሰራ መሆኑ ይታወቃል።በዚህ መሰረትም መጋቢት 7 ቀን 2012 ዓ.ም ከዱባይ ወደ ኢትዮጵያ የመጣች የ 59 ዓመት የብሪታኒያ ዜግነት ያላት ዲፕሎማትContinue reading “በኢትዮጵያ ስድስተኛው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ተገኘ”
Category Archives: Uncategorized
የባልደራስ ፕሬዝደንት እስክንድር ነጋ ሰሞኑን የመሰረት ድንጋይ በተጣለበት መገናኛ 24/ አርሴማ ቤተክርስቲያን በመገኘት በግላቸው የ1ሺህ ብር ድጋፍ አደርገዋል
..”መልካም ተግባርየባልደራስ ፕሬዝደንት እስክንድር ነጋ ሰሞኑን የመሰረት ድንጋይ በተጣለበት መገናኛ 24/ አርሴማ ቤተክርስቲያን በመገኘት በግላቸው የ1ሺህ ብር ድጋፍ አደርገዋል። አቶ እስክንድር ነጋ ጨምሮ አቶ ስንታየሁ ቸኮል ለቤተክርስቲያኗ መልሶ ግንባታ የጉልበት ስራ በመስራት ያገለገሉ ሲሆን በነዋሪዉ በተደረገላቸው ጥሪ ቦታው ላይ በመገኘት በቻሉት ሁሉ የድጋፍ እርዳታ ማበርከታቸው ያካባቢውን ወጣት እንዳስደሰተ ገልጸዋል።በሌላ በኩል ያዕቆብ ዳንኤል የተባለ የአዲስ አበባContinue reading “የባልደራስ ፕሬዝደንት እስክንድር ነጋ ሰሞኑን የመሰረት ድንጋይ በተጣለበት መገናኛ 24/ አርሴማ ቤተክርስቲያን በመገኘት በግላቸው የ1ሺህ ብር ድጋፍ አደርገዋል”
በ ምዕራብ ኦሮሚያ ለ ወራት ተቋርጦ የቆየው የ ቴሌኮም አገልግሎት እንዲከፈት ቢጠይቅም መንግስት ችላ ብሎ አልፎታል
በምዕራብ ኦሮሚያ ለወራት ተቋርጦ የቆየው የቴሌኮም አገልግሎት ከኮሮናቫይረስ ክስተት ጋር በተያያዘ እንዲከፈት እየቀረበ ባለው ጥያቄ ዙሪያ እስካሁን የተለየ ነገር እንደሌለ የኢትዮቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ ለቢቢሲ ገለጹ። https://t.co/07NwzsAAYv
በምዕራብ ጎንደር ዞን ምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ የምድረ ገነት (አብደራፊ) ከተማ ከንቲባ በስራ ፈላጊ ሴት ላይ ጾታዊ ትንኮሳ በመፈፀም ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር ውለዋል።
ከኮሮና ቫይረስ ስጋት መለስ ስንል በምዕራብ ጎንደር ዞን ምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ የምድረ ገነት (አብደራፊ) ከተማ ከንቲባ በስራ ፈላጊ ሴት ላይ ጾታዊ ትንኮሳ በመፈፀም ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር ውለዋል። የምድረ ገነት ከተማ ከንቲባ የሆኑት አቶ ደረሰ አዱኛ በውሀ ተቋም ውስጥ ለመቀጠር ጥረት እያደረገች ካለች ስራ ፈላጊ ወጣት ጋር መጋቢት 5/2012 ምሽት 2:30 ሰዓት አካባቢ በሆቴል አልጋContinue reading “በምዕራብ ጎንደር ዞን ምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ የምድረ ገነት (አብደራፊ) ከተማ ከንቲባ በስራ ፈላጊ ሴት ላይ ጾታዊ ትንኮሳ በመፈፀም ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር ውለዋል።”
በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከዛሬ ጀምሮ ትምህርት ቤቾች ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች እና ትላልቅ ስብሰባዎች ለ 15 ቀናት ይዘጋሉ ተባለ
ሰበር ዜና! ከዛሬ ጀምሮ ትምህርት ቤቶች ፣ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች እና ትላልቅ ስብሰባዎች ለ15 ቀናት እንደሚዘጉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ትዕዛዝ ሰጥተዋል። ኤፍቢሲ
በኮሮና ቫይረስ ተጠርጥሮ ወደ ማቆያ ቦታ በመውሰድ ላይ ሳለ አምቡላንስ ሰብሮ ያመለጠው ግለሰብ በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ በቁጥጥር ስር ዋለ
በኮሮና ቫይረስ ተጠርጥሮ ወደ ማቆያ ቦታ በመውሰድ ላይ ሳለ አምቡላንስ ሰብሮ ያመለጠው ግለሰብ በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ ግለሰቡን በቁጥጥር ስር ለማዋል ከፌዴራል እና ከለጋምቦ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት እንዲሁም የፀጥታ መቃቅሩ የጋር ትብብር ማድረጋቸው ተጠቁሟል፡፡ ግለሰቡ በለጋምቦ ወረዳ 07 ቀበሌ ሰላም በር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነዋሪ ሲሆን ከአንድ ወር በፊት ከሀገርContinue reading “በኮሮና ቫይረስ ተጠርጥሮ ወደ ማቆያ ቦታ በመውሰድ ላይ ሳለ አምቡላንስ ሰብሮ ያመለጠው ግለሰብ በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ በቁጥጥር ስር ዋለ”
ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ዛሬ ጠዋት ከጃክ ማ ጋር በአፍሪካ የCOVID19ን ስርጭት ለመግታት በጋራ ለመሥራት በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ ስምምነት ላይ መደረሱን ይፋ አድርገዋል።
COVID19 ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ዛሬ ጠዋት ከጃክ ማ ጋር በአፍሪካ የCOVID19ን ስርጭት ለመግታት በጋራ ለመሥራት በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ ስምምነት ላይ መደረሱን ይፋ አድርገዋል። ጃክ ማ ለእያንዳንዱ የአፍሪካ ሀገር ከ10 ሺህ እስከ 20 ሺህ የሚደርሱ ኮሮናን መመርመሪያ ኪቶችን እና 100 ሺህ ማስኮችን ለማሰራጨት ከኢትዮጵያ ጋር ለመተባበር በመምረጣቸው ጠቅላይ ሚኒስትሩ አድንቀዋል። የሚደረገው ድጋፍ በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎችን ለመንከባከብContinue reading “ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ዛሬ ጠዋት ከጃክ ማ ጋር በአፍሪካ የCOVID19ን ስርጭት ለመግታት በጋራ ለመሥራት በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ ስምምነት ላይ መደረሱን ይፋ አድርገዋል።”
ለ እረጅም ጊዜ እጣ ወጦላቸው ያልተላለፉ የ 20/80*የ ኮንዶሚኔም ቤቶች ለ እድለኞች እንዲተላለፉ እና ውል እንዲዋዋሉ ጥሪ ተደረገላቸው
በ13ኛው ዙር የ20/80 የኮንዶሚኒየም ዕጣ የደረሳቸው ዕድለኞች ውል እንዲዋዋሉ ጥሪ ተደረገላቸው.ከአንድ ዓመት በፊት የካቲት 27 ቀን 2011 ዓ.ም. ለ13ኛ ጊዜ ዕጣ የወጣባቸውና 20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች የደረሳቸው ዕድለኞች፣ በየወረዳቸው ቀርበው ውል እንዲዋዋሉ ጥሪ ተደረገላቸው፡፡በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቤቶች ልማትና አስተዳደር የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ለአሥሩም ክፍላተ ከተሞች ባስተላለፈው መመርያ መሠረት፣ ክፍላተ ከተሞቹ ከዕድለኞቹ ጋር ውል እንዲዋዋሉContinue reading “ለ እረጅም ጊዜ እጣ ወጦላቸው ያልተላለፉ የ 20/80*የ ኮንዶሚኔም ቤቶች ለ እድለኞች እንዲተላለፉ እና ውል እንዲዋዋሉ ጥሪ ተደረገላቸው”
ተፅኖ ፈጣሪው ፖለቲከኛ እስክንድር ነገ ትናንት የተደረገውን የ ፕልፅግና ፓርቲ የ ገንዘብ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም አስመልክቶ ተከታዉን መልክት በ ትዊተር ገፁ አስፍሯል
ኢህአዴግ/ብልፅግና ገንዘብ አልሰበሰበም አስፈራርቶ ገንዘብ ቀማ እንጂ ፈረንጆቹ ይሄን extortion ይሉታል ገንዘቡ ግን በ አዲስ አበባ አንድ ወንበር (በ ፌደራሉ ፓርላማ ) አያስገኝለትም !! ድል ለ ዲሞክራሲ !
ተፅኖ ፈጣሪው ፖለቲከኛ ጃዋር መሀመድ ከ 17 አመት በፊት ተማሪ እያለ በ ሲንጋፖር ካምቦዲያ የነበረውን ስርአት በዚ መልኩ ያስታውሳል 👇
የዛሬ አስራ ሰባት ዓመት አካባቢ ስኮላርሺፕ አግኝቼ መጀመሪያ ወደ ሲንጋፖር ነበር ያቀናኹት፡፡ በአንድ የግማሽ መንፈቀ-ዓመት እርፍት ወቅት ከሲንጋፖር አቅራቢያ የምትገኘውን ካምቦዲያ የምትባል ሀገር ልጎበኝ ሄድኹ። እኔ ወደዚያ ያቀናሁት የዕረፍት ጊዜዬን እነዚያ ስመ-ገናና የአንኮር መስህቦችን ለማየት ነበር። እግረ መንገዴን ግን ሀገሪቷ ያለፈችበትና እስከአሁንም ድረስ ሰቆቃው ያልደበዘዘውን ዘግናኝ የጭፍጨፋ ታሪክ ሰማኹ። ጭፍጨፋ የተካኼደባቸውንና ዜጎች በጅምላ የተቀበሩባቸውን ስፍራዎችContinue reading “ተፅኖ ፈጣሪው ፖለቲከኛ ጃዋር መሀመድ ከ 17 አመት በፊት ተማሪ እያለ በ ሲንጋፖር ካምቦዲያ የነበረውን ስርአት በዚ መልኩ ያስታውሳል 👇”