ዛሬ በሀገራችን አንድ ሰው የኮሮና ቫይረስ የተገኘበት በመሆኑም ህብረተሰቡ እነዚህን ምክሮች በመከተል እራሱንና ቤተሰቦቹን ከበሽታው እንዲከላከል አሳስባለሁ። እጃችንን በውሃ እና በሳሙና አዘውትሮ መታጠብ የጉንፋን ምልክት ከታየብን ከቤት አለመውጣት፣ሰው የሚበዛብት ቦታ አለመሄድ ንክኪ የሚያስፈልጋቸው የሰላምታ መንግዶችን መተው ሰው በብዛት የሚሰበሰብባቸው ቦታዎች ላይ የሚገኙ ከሆነ ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ ህብረተሰቡ ሳይደናገጥ በንቃት የራሱንና የቤተሰቡን ጤና መጠበቅ ዛሬ በሀገራችን አንድ ሰው የኮሮናContinue reading “ስለ ኮሮና የጠቅላይ ሚኒስትሩ መልክት”
Category Archives: Uncategorized
የኮሮና ቫይረስ በአዲስ አበባ መከሰቱን ተከትሎ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ ነጋዴዎችን የሚቆጣጠር ግብረሀይል ተቋቁሟል ተባለ።
UPDATE የኮሮና ቫይረስ በአዲስ አበባ መከሰቱን ተከትሎ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ ነጋዴዎችን የሚቆጣጠር ግብረሀይል ተቋቁሟል ተባለ። በከተማዋ የንግድ ቢሮ የሚመራው ግብረሀይሉ ከነገ ጠዋት ጀምሮ ወደ ስራ ይገባል ተብሏል። ባልተገባ መልኩ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ የሚወሰድ መሆኑንም ነው የከተማ አስተዳደሩ ያስታወቀው። ህብረተሰቡ ካልተገባ የዋጋ ጭማሪ እራሱን እንዲጠብቅና በዚህ አይነት መልኩ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉContinue reading “የኮሮና ቫይረስ በአዲስ አበባ መከሰቱን ተከትሎ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ ነጋዴዎችን የሚቆጣጠር ግብረሀይል ተቋቁሟል ተባለ።”
የኳስ ንጉስ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ስለ ኮሮና ቫይረስ ይሄን መልክት አስተላልፏል
የብራዚል ፕሬዝዳንት Bolsonaro ኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው በተመሳሳይ ዜና እስፔን አስቸኳይ የጊዜ አዋጅ ወሰነች 🇪🇹🇪🇹 ሙሉ መረጃውን ሊንኩን ተጭነው ያንብቡ👇
የብራዚል ፕሬዝዳንት Bolsonaro ኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው በተመሳሳይ ዜና እስፔን አስቸኳይ የጊዜ አዋጅ ወሰነች ምንም እንኳን የ Bolsonaro የመጀመሪያ ሙከራ በጥሩ ሁኔታ የተመለሰ ቢሆንም ፣ አሁንም የሁለተኛ እና ትክክለኛ ሙከራ ውጤቶችን እየጠበቀ ነው ፡፡ ሆኖም እስከዚያው ድረስ ፣ የፎክስ ቢዝነስ ኔትወርክ ዋይት ሀውስ በቦልሶናሮ አዎንታዊ የኮሮናቫይረስ ምርመራ ላይ አስቸኳይ ስብሰባ እንደሚያደርግ ሪፖርት እያደረገ ነው ፡፡ በስኮትላንድContinue reading “የብራዚል ፕሬዝዳንት Bolsonaro ኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው በተመሳሳይ ዜና እስፔን አስቸኳይ የጊዜ አዋጅ ወሰነች 🇪🇹🇪🇹 ሙሉ መረጃውን ሊንኩን ተጭነው ያንብቡ👇”
ትላንት ጎረቤታችን ሱዳን ውስጥ አንድ ግለሰብ ህይወቱ አልፏል ፤ ይህ ግለሰብ በኮሮና ቫይረስ ተይዞ እንደነበረ ሀገሪቱ አስታውቃለች፡፡
COVID19 ትላንት ጎረቤታችን ሱዳን ውስጥ አንድ ግለሰብ ህይወቱ አልፏል ፤ ይህ ግለሰብ በኮሮና ቫይረስ ተይዞ እንደነበረ ሀገሪቱ አስታውቃለች፡፡ ህይወቱ ያለፈው ግለሰብ በዚህ ወር የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስን ጎብኝቶ እንደነበረ ነበረና ሀሙስ እለት ህይወቱ ማለፉ ነው የታወቀው፡፡ በ50ዎቹ ዕድሜ ውስጥ የነበረው ግለሰብ በሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም ውስጥ መሞቱን የአገሪቱ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር በሰጠው መግለጫ አስታውቋል፡፡ ሮይተርስ #ኢቢሲ
መደናገጥ እና አጉል ፍራቻ፣ ከበሽታው እኩል አደገኛ ሊሆኑ ይችላሉ!
መደናገጥ እና አጉል ፍራቻ፣ ከበሽታው እኩል አደገኛ ሊሆኑ ይችላሉ! ጠቃሚ ምክሮች፦ ሳል ወይም ትኩሳት ካለው ግለሰብ ቢያንስ ሁለት የአዋቂ እርምጃ ርቀት ያህል መራቅ እጅዎን በአግባቡ ሳይታጠቡ አይንና አፍንጫዎን አይንኩ ከሰዎችጋር አይጨባበጡ፣ እጅን በንጹህ ውሃና ሳሙና አዘውትረው ይታጠቡ፣ ሰዎች ወደ በሚበዙባቸው ቦታዎች በተለይም የህመም ስሜት ካልዎት አይሂዱ፣ በሚያነጥሱበት እና በሚያስሉበት ጊዜ አፍና አፍንጫዎን በሶፍት ወይም ክርንዎንContinue reading “መደናገጥ እና አጉል ፍራቻ፣ ከበሽታው እኩል አደገኛ ሊሆኑ ይችላሉ!”
ኡጋንዳ ለአውሮፓ ህብረት-ኡጋንዳ ንግድ ስብሰባ ወደ ኡጋንዳ የተጓዙ 22 አውሮፓውያንን አባረረች
ኡጋንዳ ለአውሮፓ ህብረት-ኡጋንዳ ንግድ ስብሰባ ወደ ኡጋንዳ የተጓዙ 22 አውሮፓውያንን አባረረች ውሳነዉ የመጣው ለ 14 ቀናት በ ኳረንታይን ክትትል እንዲያደርጉ ተነግሮቸው ፍቃደኛ ባለመሆናቸው ነው ተብሏል Africa facts zone
አፍሪካዊያን ጥቁር ቆዳ ያላቸው በ ኮሮና ቫይረስ አይጠቁም የሚለው ወሬ በስህተት የተተረጎመ ነው
አፍሪካዊያን ጥቁር ቆዳ ያላቸው በ ኮሮና ቫይረስ አይጠቁም የሚለው ወሬ በስህተት የተተረጎመ ነው ሲል Mutahi kagwe ገለፀ ሰሞኑን ኬንያ ውስጥ ኮሮና የተገኘባት 27 አመት ወጣት አፍሪካዊ ናት ሲልም አክሎ ገልጷል citizen Tv kenya
በፋርማሲዎች የማስክ ሽይጭ በእጅጉ ጨምሯል ሰዎች በሰል እየገዙ ነው
የማስክ ጉዳይን በሚመለከት፦ ይሄ በሽታ ተከሰተ ማለት ሁሉም ማስክ ያድርግ ማለት አይደለም። አሁን ባለው ሁኔታ ማስክ ማደረግ የሚጠበቅባቸው ሰዎች ዋነኛዎቹ በኮሮና ቫይረስ በሽታ የተያዙ ፣ የጉንፋን መሰል ምልክቶች የሚታይባቸው ፣ የማሳል ፣ ትኩሳት ያለባቸው ሰዎች ወደሌላ እንዳያስተላልፉ ማስክ እንዲያደርጉ ያስፈልጋል። በኮሮና ቫይረስ ለሚጠረጠሩ ሰዎች የህክምና ድጋፍ እና ክትትል የሚያደርጉ የጤና ባለሞያዎችም ማስክ መጠቀም አለባቸው። DrContinue reading “በፋርማሲዎች የማስክ ሽይጭ በእጅጉ ጨምሯል ሰዎች በሰል እየገዙ ነው”
ለጊዜው ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች፦CORONA
ለጊዜው ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች፦ በጣም የሚጨናነቅ ቦታዎች ላይ አለመገኘት ይመከራል። አውቶብሶች ፣ የህዝብ ትራንስፖርት ላይ መስኮቶች እንዲከፈቱ እና አየር እንዲገባ ማድረግ ተገቢ ነው። በተቻለ መጠን የተጨናነቀ አውቶብስ ፣ ሌሎችም የትራንስፖርት አማራጮችን ከመጠቀም መቆጠብ ያስፈልጋል። በተጨናነቁ የህዝብ ትራንስፖርቶች ከመጠቀም ይልቅ ከተቻለ በእግር መሄድ ይመከራል። የጉንፋን ስሜት፣ ትኩሳት፣ ህመም የሚሰማችሁ ሰዎች ትልልቅ ስብሰባዎች ላይ ከመገኘት ተቆጠቡ። በተጨማሪContinue reading “ለጊዜው ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች፦CORONA”