ውድ ኢትዮጵያዊን ከዛሬ ጀመሮ እጃችሁን በደንብ በመታጠብ እና ባለመጨባበት እንድታሳልፉ መልክቱን ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድ አድርሱ
Category Archives: Uncategorized
ኢትዮጵያዊ ውስጥ የ ኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ጃፓናዊ ተገኘ
ዶክተር ሊያ ታደሰ እንደ ተናገሩት የ 48 አመቱ ጃፓናዊው ከ ቡሪክና ፋሶ ወደ ኢትዮጵያ የገባው march 4 ነው
COVID19
COVID19 የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ባለቤት ሶፊ ግሪጎሪ በኮሮና ቫይረስ መጠቃታቸው መረጋገጡን ቢቢሲ ዘግቧል። ሶፊ ግሪጎሪ ዩናይትድ ኪንግደም ውስጥ ንግግር አድርገው ከተመለሱ በኋላ የተወሰነ የሕመም ምልክት ማሳየታቸውን ተከትሎ በተደረገ ምርመራ ነው በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው። በዚህም ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቫይረሱ ስጋት ምክንያት ለ14 ቀናት ብቻቸውን ለመቆየት መወሰናቸውን የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽ/ቤት አስታውቋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የጤናቸውን ሁኔታ በከፍተኛContinue reading “COVID19”
ኮሮና ቫይረስ በስፖርቱ ዓለም!
ኮሮና ቫይረስ በስፖርቱ ዓለም! በኮሮና ቫይረስ [COVID-19] የተጠቁ ተጫዋቾች ቁጥር እየጨመረ መጥቷል። ትላንት ለሊት ደግሞ የአርሰናሉ አሰልጣኝ አርቴታም ቫይረሱ እንደሚገኝበት ተረጋግጧል። በኮሮና ቫይረስ የተያዙ የስፖርቱ ዓለም ሰዎች፦ ዳንኤል ሩጋኒ – የጁቬንቱስ ተጫዋች ሚኬል አርቴታ – የአርሰናል አሰልጣኝ ፓውሎ ዲባላ – የጁቬንቱስ ተጫዋች ማኖሎ ጋቢያዲኒ – የሳምፕዶሪያ ተጫዋች ሃድሰን ኦዶይ – የቼልሲ ተጫዋች More @TIKVAHETHSPORT
“በታላቁ ህዳሴ ግድብ ላይ የሚቃጣ ማንኛውንም ጥቃት ለመመከት እና አጸፋዊ እርምጃ ለመውሰድ ዝግጁ ነው” – የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
“በታላቁ ህዳሴ ግድብ ላይ የሚቃጣ ማንኛውንም ጥቃት ለመመከት እና አጸፋዊ እርምጃ ለመውሰድ ዝግጁ ነው” – የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት የFDRE ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማጆር ሹም ጀኔራል አደም መሃመድ ፣ የአየር ሃይል ዋና አዛዥ ሜጀር ጀኔራል ይልማ መርዳሳ እና የሰራዊቱ ከፍተኛ ኃላፊዎች ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶ/ር አብርሃም በላይ እና የውሃ፣ መስኖContinue reading ““በታላቁ ህዳሴ ግድብ ላይ የሚቃጣ ማንኛውንም ጥቃት ለመመከት እና አጸፋዊ እርምጃ ለመውሰድ ዝግጁ ነው” – የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹”
“ሹመቱ የትግራይ ተወላጆችን ያገለለ ነው!” – ዛሬ ሹመቱን ከተቃወሙ የምክር ቤት አባላት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
“ሹመቱ የትግራይ ተወላጆችን ያገለለ ነው!” – ዛሬ ሹመቱን ከተቃወሙ የምክር ቤት አባላት የዛሬው የአራቱን ሚኒስትሮች ሹመት 21 የሕወሓት አባላት ተቃውመውት ነበር፡፡ ሹመቱ የትግራይ ተወላጆችን ያገለለ እንደሆነ፣ ላለፉት 27 ዓመታት ሕወሓት ያፈራውን ሀብት ለመቀራመት የሚደረግ ሹመት ነው የሚሉ ተቃውሞዎችም ተሰምቷል፡፡ ሌሎቹ የምክር ቤት አባላት ደግሞ በተሿሚዎቹና በሹመቱ ላይ የቀረበውን ትችት ያስተባበሉ ሲሆን ፣ ‹‹ሚኒስትሮቹ የሚሾሙት ላለፉትContinue reading ““ሹመቱ የትግራይ ተወላጆችን ያገለለ ነው!” – ዛሬ ሹመቱን ከተቃወሙ የምክር ቤት አባላት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹”
የኦሮሚያ ኒውስ ኔትወርክ (ኦኤንኤን) ሁለት ጋዜጠኞቼ በመንግሥት ታሰሩብኝ ብሏል!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የኦሮሚያ ኒውስ ኔትወርክ (ኦኤንኤን) ሁለት ጋዜጠኞቼ በመንግሥት ታሰሩብኝ ብሏል! የታሰሩ ጋዜጠኞችም ደሱ ዱላ እና ዋቆ ኖሌ እንደሚባሉ የቴሌቪዥን ጣቢያው ዋና ዳይሬክተር አቶ ሶርሳ ደበላ ተናግረዋል። የኦሮምያ ክልላዊ መንግሥት በበኩሉ ጋዜጠኞቹ የታሰሩት በሞያቸው ሳብያ ሳይሆን ጥፋት በመፈፀም ተጠርጥረው ነው ብሏል። Via VOA Amharic
የINVEA 10 ሰራተኞች በቁጥጥር ስር ውለዋል!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
PASSPORT የINVEA 10 ሰራተኞች በቁጥጥር ስር ውለዋል! በአስቸኳይ ፓስፖርት ለማውጣት የሚጠየቁ መስፈርቶችን ያላሟሉ እና መደበኛውን ፓስፖርት ያለአግባብ ሲሰጡ የነበሩ ሰራተኞች እንደነበሩ በዛሬው ዕለት ተገልጿል። ያለአግባብ መስፈርቱን ላላሟሉ እና ለውጭ ዜጎች ፓስፖርት የሰጡ 10 ሰራተኞች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተነግሯል። በተደረገው የማጣራት ስራ ሰራተኞቹ ከውጭ ዜጎቹ ከ5 ሺህ ዶላር በላይ መቀበላቸውን ተገልጿል፤ 77 የሚሆኑ ፓስፖርቶች በህገ ወጥContinue reading “የINVEA 10 ሰራተኞች በቁጥጥር ስር ውለዋል!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹”
ፓስፖርት በ1 ወር ጊዜ ውስጥ መሰጠት ሊጀመር ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ፓስፖርት በ1 ወር ጊዜ ውስጥ መሰጠት ሊጀመር ነው! የፌደራል ኢሚግሬሽን ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ ከመጋቢት 10 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ አዲስ ፓስፖርት በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ መስጠት ሊጀምር መሆኑን ገለጸ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙጅብ ጀማል እንደገለጹት፥ ከዚህ ቀደም አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት ሁለት ወር ከ15 ቀን በላይ ይወስድ የነበረው ጊዜ ወደ አንድ ወር ዝቅ እንዲልContinue reading “ፓስፖርት በ1 ወር ጊዜ ውስጥ መሰጠት ሊጀመር ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹”
ውዝግብ ያስነሳው የዲያቆን ዳንኤል ሹመት!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ውዝግብ ያስነሳው የዲያቆን ዳንኤል ሹመት! ዛሬ የምክር ቤት አባላት ምክር ቤቱ ሹመት በመስጠትና በመንፈግ ላይ መጠመዱን በማንሳት ቅሬታ ያቀረቡ ሲሆን ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ቦርድ አባልነት የቀረቡት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ላይ ያላቸውን ተቃውሞ አሰምተዋል። ለኢትዮጵያ የፕሬስ ድርጅት የቦርድ አባል ሆነው ከቀረቡ ዘጠኝ ሰዎች መካከል አንዱ የሆኑት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ላይ ቅሬታ ያቀረቡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትContinue reading “ውዝግብ ያስነሳው የዲያቆን ዳንኤል ሹመት!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹”