ብልጽግና ፓርቲ በመጪው ቅዳሜ በሚሊኒየም አዳራሽ ግዙፍ የተባለ የድጋፍ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም እንደሚያካሂድ ዋዜማ ራዲዮ ዘገበ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ProsperityParty ብልጽግና ፓርቲ በመጪው ቅዳሜ በሚሊኒየም አዳራሽ ግዙፍ የተባለ የድጋፍ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም እንደሚያካሂድ ዋዜማ ራዲዮ ዘገበ። በቅዳሜው መርሀ ግብር ላይ እንዲሳተፉም በርካቶች ጥሪ ተደርጎላቸዋል ነው የተባለው። ባለሀብቶች፣ ምሁራንና የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች እንደሚገኙም ተነግሯል። የቅዳሜው የሚሊኒየም አዳራሽ መርሀ ግብር “የብልጽግና ፓርቲ የማጠናከሪያ ድጋፍ ማሰባሰቢያ የመጀመርያው ምእራፍ ማብሰሪያ የእራት ግብዣ” የሚል ስያሜ አለው ነው የተባለው። በቅዳሜው የእራትContinue reading “ብልጽግና ፓርቲ በመጪው ቅዳሜ በሚሊኒየም አዳራሽ ግዙፍ የተባለ የድጋፍ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም እንደሚያካሂድ ዋዜማ ራዲዮ ዘገበ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹”

የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅትን በአዲስ መልክ ለማዋቀር በወጣው አዋጅ መሠረት ለተቋሙ የቦርድ አባልነት የቀረቡ አዳዲስ እጩ ተሿሚዎችን በአብላጫ ድምፅ አፅድቋል።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

UPDATE የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅትን በአዲስ መልክ ለማዋቀር በወጣው አዋጅ መሠረት ለተቋሙ የቦርድ አባልነት የቀረቡ አዳዲስ እጩ ተሿሚዎችን በአብላጫ ድምፅ አፅድቋል። በዚሁ መሠረት፦ አቶ አወሉ አብዲ – ሰብሳቢ ወ/ሮ አበበች ሽከታ – አባል ዶ/ር አጋረደች ጀማነህ – አባል አቶ ማንያዘዋል እንደሻው – አባል ዲያቆን ዳንኤል ክብረት – አባል አቶ ኦባንግ ሜቶContinue reading “የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅትን በአዲስ መልክ ለማዋቀር በወጣው አዋጅ መሠረት ለተቋሙ የቦርድ አባልነት የቀረቡ አዳዲስ እጩ ተሿሚዎችን በአብላጫ ድምፅ አፅድቋል።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹”

የONN ጋዜጠኞች ታስረዋል!

የONN ጋዜጠኞች ታስረዋል! የኦሮሚያ ኒውስ ኔትወርክ ሁለት ጋዜጠኞች በመንግሥት መታደራቸውን የቴሌቪዥን ጣቢያው አስታውቋል። የታሰሩ ጋዜጠኞችም ደሱ ዱላ እና ዋቆ ኖሌ እንደሚባሉ የቴሌቪዥን ጣቢያው ዋና ዳይሬክተር አቶ ሶርሳ ደበላ ለቪኦኤ ተናግረዋል። የኦሮምያ መንግሥት በበኩሉ ጋዜጠኞቹ የታሰሩት በሞያቸው ሳብያ ሳይሆን ጥፋት በመፈፀም ተጠርጥረው ነው ብሏል። ምንጭ፦ የአሜሪካ ድምፅ ሬድዮ ጣቢያ

የ አብን አመራሮች አሜሪካ ገብተዋል በደጋፌዎቻቸው ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

በአፋርና ኦሮምያ አጎራባች ቀበሌዎች በተቀሰቀሰ ግጭት ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ሰዎች መገደላቸው ተገለፀ።

በአፋርና ኦሮምያ አጎራባች ቀበሌዎች በተቀሰቀሰ ግጭት ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ሰዎች መገደላቸው ተገለፀ። በአፋርና ኦሮምያ አጎራባች ቀበሌዎች በተቀሰቀሰ ግጭት ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ሰዎች መገደላቸው ተገለፀ።የግጭቱ መንስዔ የግጦሽ መሬትና ውሃ ነው ቢባልም ሆን ተብሎ ለጥቃት የተዘጋጁ ልዩ ኃይሎች ናቸው ግጭቱን የቀሰቀሱት የሚል ወቀሳም ይቀርባል። በአሁኑ ሰዓት የመከላከያ ሰራዊት በመሃል ገብቶ ሰላም የማስከበር ሥራ እየሰራ መሆኑም ተገልጿል።

የዝሆን ሎተሪ ወጣ!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

👇👇ወጣ! ወጣ! 👇👇የዝሆን ሎተሪ ወጣ!!!👇👇 በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የዝሆን ሎተሪ መጋቢት 02/2012 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ዕድል አዳራሽ ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ላይ በህዝብ ፊት ወጥቷል፡፡ በዚህም መሰረት የወጡት የአሸናፊ ዕጣ ቁጥሮች እንደሚከተሉት ሆነዋል፡፡ 👇👇👇👇👉1ኛ. 7,000,000 ብር የሚያስገኘው የ1ኛ ዕጣ ቁጥር ——-0315625👉2ኛ. 4,000,000 ብር የሚያስገኘው የ2ኛ ዕጣ ቁጥር———-0348089👉3ኛ. 2,000,000 ብር የሚያስገኘው የ3ኛ ዕጣ ቁጥር ———1698464👉4ኛ. 1,000,000Continue reading “የዝሆን ሎተሪ ወጣ!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹”

ትኩስ ዜናዎችን በ ሀበሻዊክሊ ይከታተሉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ይህ ይፋዊ የ ሀበሻዊክሊ ትኩስ ዜና ፔጅ ነው በየ ቀኑ ትኩስ መረጃዎችን እንዲደርሶ ሼር በማድረግ ለወዳጆቻችሁ አድርሱ

የዝሆን ሎተሪ ወጣ!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

👇👇ወጣ! ወጣ! 👇👇የዝሆን ሎተሪ ወጣ!!!👇👇 በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የዝሆን ሎተሪ መጋቢት 02/2012 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ዕድል አዳራሽ ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ላይ በህዝብ ፊት ወጥቷል፡፡ በዚህም መሰረት የወጡት የአሸናፊ ዕጣ ቁጥሮች እንደሚከተሉት ሆነዋል፡፡ 👇👇👇👇👉1ኛ. 7,000,000 ብር የሚያስገኘው የ1ኛ ዕጣ ቁጥር ——-0315625👉2ኛ. 4,000,000 ብር የሚያስገኘው የ2ኛ ዕጣ ቁጥር———-0348089👉3ኛ. 2,000,000 ብር የሚያስገኘው የ3ኛ ዕጣ ቁጥር ———1698464👉4ኛ. 1,000,000Continue reading “የዝሆን ሎተሪ ወጣ!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹”

የዝሆን ሎተሪ ወጣ!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

👇👇ወጣ! ወጣ! 👇👇የዝሆን ሎተሪ ወጣ!!!👇👇 በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የዝሆን ሎተሪ መጋቢት 02/2012 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ዕድል አዳራሽ ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ላይ በህዝብ ፊት ወጥቷል፡፡ በዚህም መሰረት የወጡት የአሸናፊ ዕጣ ቁጥሮች እንደሚከተሉት ሆነዋል፡፡ 👇👇👇👇👉1ኛ. 7,000,000 ብር የሚያስገኘው የ1ኛ ዕጣ ቁጥር ——-0315625👉2ኛ. 4,000,000 ብር የሚያስገኘው የ2ኛ ዕጣ ቁጥር———-0348089👉3ኛ. 2,000,000 ብር የሚያስገኘው የ3ኛ ዕጣ ቁጥር ———1698464👉4ኛ. 1,000,000Continue reading “የዝሆን ሎተሪ ወጣ!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹”

Design a site like this with WordPress.com
Get started