ኮሮና ቫይረስ አለም አቀፍ ወረርሽኝ ተባለ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

የኮሮና ቫይረስ “አለም አቀፍ ወረርሽኝ” ተብሎ ታውጇል! የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሀኖም ዛሬ ቫይረሱ ያለበትን ሁኔታ ካሳወቁ በሁዋላ “አሁን አለም አቀፍ ወረርሽኝ ደረጃ ላይ ደርሷል” ብለዋል። ቫይረሱ እስካሁን ከ3,000 በላይ ሰዎችን ገድሎ ከ120,000 በላዩን ደግሞ አጥቅቶ ይገኛል። @eliasmeseret

ዶክተር ሊያ ታደሰ የጤና ሚኒስትር ሆነው ይሾማሉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ዶክተር ሊያ ታደሰ በነገው ዕለት የኢትዮጵያ የጤና ሚኒስትር ሆነው እንደሚሾሙ መስሪያ ቤታቸው አረጋገጠ። ዶክተር ሊያ የጤና ምኒስትር ድኤታ ሆነው የተሾሙት ጥቅምት 28 ቀን 2011 ዓ.ም. ነበር። DW

የ20/80 ኮንዶሚኒየም ቤቶች ለዕድለኞች ሊተላለፉ ነው!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

የ20/80 ኮንዶሚኒየም ቤቶች ለዕድለኞች ሊተላለፉ ነው! የተገነቡት “በኦሮሚያ ክልል ላይ ነው” በሚል ውዝግብ ተቀስቅሶባቸው ከነበሩ የአዲስ አበባ ኮንዶሚኒየም ቤቶች ውስጥ ሰላሳ ሁለት ሺህው ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ዕጣ ለወጣላቸው ዕድለኞች ሊተላለፉ እንደሆነ ሪፖርተር ዘግቧል። እንደ ሪፖርተር ዘገባ ከሆነ የኮንዲሚኒየም ቤቶቹን ውዝግብ እንዲያጠና ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና ከኦሮሚያ ክልል ተውጣጥቶ የተቋቋመው ኮሚቴ፤ ዕጣ ከወጣባቸው የጋራ መኖሪያContinue reading “የ20/80 ኮንዶሚኒየም ቤቶች ለዕድለኞች ሊተላለፉ ነው!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹”

20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ጉዳይ!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ጉዳይ! በከተማ አስተዳደሩ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር በአቶ ደሳለኝ ተረፈ ፊርማ ሰሞኑን ለአሥሩም ክፍላተ ከተሞች የተላከው ደብዳቤ እንደሚያስረዳው፣ ዕጣ የወጣባቸው የጋራ መኖሪያ ቤቶች በተያዘው ወር ዕጣ ለወጣላቸው ሰዎች ይተላለፋሉ፡፡ ነገር ግን በኦሮሚያና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወሰን ላይ የተገነቡ ቤቶች ዕጣ ፈንታ ምን እንደሚሆን ተነጋግሮና መፍትሔContinue reading “20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ጉዳይ!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹”

የ20/80 ኮንዶሚኒየም ቤቶች ለዕድለኞች ሊተላለፉ ነው!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

የ20/80 ኮንዶሚኒየም ቤቶች ለዕድለኞች ሊተላለፉ ነው! የተገነቡት “በኦሮሚያ ክልል ላይ ነው” በሚል ውዝግብ ተቀስቅሶባቸው ከነበሩ የአዲስ አበባ ኮንዶሚኒየም ቤቶች ውስጥ ሰላሳ ሁለት ሺህው ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ዕጣ ለወጣላቸው ዕድለኞች ሊተላለፉ እንደሆነ ሪፖርተር ዘግቧል። እንደ ሪፖርተር ዘገባ ከሆነ የኮንዲሚኒየም ቤቶቹን ውዝግብ እንዲያጠና ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና ከኦሮሚያ ክልል ተውጣጥቶ የተቋቋመው ኮሚቴ፤ ዕጣ ከወጣባቸው የጋራ መኖሪያContinue reading “የ20/80 ኮንዶሚኒየም ቤቶች ለዕድለኞች ሊተላለፉ ነው!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹”

በመንግስት በኩል እንዲለቀቁ ከተወሰነላቸው 14 የትግራይ የፖለቲካ እስረኞች ውስጥ እስካሁን የተለቀቁት 11 ብቻ መሆናቸውን ወፍሪ ሀርነት አስታወቀ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ወፍሪ ሓርነት! በመንግስት በኩል እንዲለቀቁ ከተወሰነላቸው 14 የትግራይ የፖለቲካ እስረኞች ውስጥ እስካሁን የተለቀቁት 11 ብቻ መሆናቸውን ወፍሪ ሀርነት አስታወቀ። ወፍሪ ሀርነት በፖለቲካ አመለካከታቸው የታሰሩ የትግራይ አስረኞችን መብት ለማስከበር የተቋቋመ ኮሚቴ ሲሆን በጉዳዩ ዙሪያ ዛሬ ረፋድ በአዲስ አበባ መግለጫ ሰጥቷል። የመግለጫው ዋና ዋና ነጥቦች፦ • መንግስት የካቲት 16 ቀን 2012 ምሽት ላይ እንዲፈቱ ውሳኔ የተላለፈላቸው 14Continue reading “በመንግስት በኩል እንዲለቀቁ ከተወሰነላቸው 14 የትግራይ የፖለቲካ እስረኞች ውስጥ እስካሁን የተለቀቁት 11 ብቻ መሆናቸውን ወፍሪ ሀርነት አስታወቀ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹”

ተጨማሪ መረጃ፦ ቢቢሲ የካቲት 25 እና 26/2012 ዓ.ም በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ክልል ጉራጌ ዞን ኮኪር ገደባኖ ጉታዘር ወረዳ፤ መሃል አምባ ከተማ የሚገኝ የሙሉ ወንጌል አጥቢያ ላይ ጥቃት መድረሱን የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስትያን ፕሬዝዳንት የሆኑት መጋቢ ይልማ ሙሉጌታ መናገራቸውን ዘግቧል። መጋቢ ይልማ ቤተክርስቲያኒቷ በአካባቢው ከ25 ዓመት በላይ የኖረች መሆኗን ጠቅሰው “በአካባቢው የሚገኙ የሐይማኖት አክራሪዎች ከምሽቱ 3፡30Continue reading

በሞረትና ጅሩ ወረዳ እነዋሪ ከተማ ነጻ የሕክምና አገልግሎት ለመስጠት የሄደ ቡድን ላይ ጥቃት ደረሰ!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

በሞረትና ጅሩ ወረዳ እነዋሪ ከተማ ነጻ የሕክምና አገልግሎት ለመስጠት የሄደ ቡድን ላይ ጥቃት ደረሰ! በአማራ ክልል ሞረትና ጅሩ ወረዳ፣ እነዋሪ ከተማ ነጻ የሕክምና አገልግሎት ሊሰጡ የመጡ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች የሐይማኖት ስብከት ለምን ያካሂዳሉ በሚል ጥቃት እንደደረሰባቸው የወረዳው ፖሊስ አዛዥ ተናገሩ። ወደ ከተማዋ ያቀናው የሕክምና ቡድን 18 የውጪ አገር ዜጎች የተካተቱበት ከ200 በላይ አባላት ያሉት መሆኑንContinue reading “በሞረትና ጅሩ ወረዳ እነዋሪ ከተማ ነጻ የሕክምና አገልግሎት ለመስጠት የሄደ ቡድን ላይ ጥቃት ደረሰ!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹”

Design a site like this with WordPress.com
Get started