አቶ ልደቱ አያሌው ዛሬ ለፍርድ ቤቱ ያቀረቡት ልብ የሚነካ አቤቱታ! 🇪🇹🇪🇹

አቶ ልደቱ አያሌው ዛሬ ለፍርድ ቤቱ ያቀረቡት ልብ የሚነካ አቤቱታ!ክቡር ፍርድ ቤት፤ ለመጀመሪያ ቀን በዚህ ችሎት ላይ ስገኝ ከችሎቱ ጀርባ የተፃፈውንና “ተልዕኳችን የህግ የበላይነትን በማስከበር አርዓያ መሆን ነው ” የሚለውን ሳነብ እና ከአሁን ቀደም በተመሳሳይ ሁኔታ ተከስሼ ነፃ ያወጡኝ ፍርድ ቤቶች በመሆናቸው እውነተኛ ፍትህ ከዚህ ችሎት አገኛለሁ ብዬ ተስፋ አድርጌ ነበር፡፡ ዛሬ ግን በዚህ ችሎትContinue reading “አቶ ልደቱ አያሌው ዛሬ ለፍርድ ቤቱ ያቀረቡት ልብ የሚነካ አቤቱታ! 🇪🇹🇪🇹”

OMN) ጋዜጠኛ ጉዮ ዋሪዮም በተመሳሳይ የዋስትና የገንዘብ መጠን(10ሺህ ብር) ከእስር እንዲወጣ ተወሰነ

በሌላ መዝገብ ዛሬ ሰኞ ነሐሴ 18፤2012 የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤትየቀረበው የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ(OMN) ጋዜጠኛ ጉዮ ዋሪዮም በተመሳሳይ የዋስትና የገንዘብ መጠን(10ሺህ ብር) ከእስር እንዲወጣ ብይን መሰጠቱን ጠበቃ ከዲር ቡሎ ተናግረዋል።

አቶ ደጀኔ ጣፋ በዋስ ተፈቱ

የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት፤ የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) አመራር የሆኑት አቶ ደጀኔ ጣፋ እና አብረዋቸው በአንድ መዝገብ ችሎት የቀረቡ ሁለት ተጠርጣሪዎች በ10 ሺህ ብር ዋስትና ከእስር እንዲለቀቁ ዛሬ ብይን ሰጠ።

ብልጽግና ፓርቲ ለተለያዩ የስራ ሃላፊዎች ሹመት ሰጠ

ብልጽግና ፓርቲ ለተለያዩ የስራ ሃላፊዎች ሹመት ሰጠአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ለተለያዩ የስራ ኃላፊዎች ሹመት መስጠቱን ፓርቲው በዛሬው እለት አስታውቋል።በዚህም መሰረት፡- አቶ መለስ አለሙ- የአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ተስፋዬ በልጅጌ- በብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽህፈት ቤት የፖለቲካና ርዕዮተ አለም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ- በብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽህፈትContinue reading “ብልጽግና ፓርቲ ለተለያዩ የስራ ሃላፊዎች ሹመት ሰጠ”

ፕ/ር መረራ ያስነሱት አቧራና፣ ከፍተኛ አምባጓሮ የፈጠረው “የብሔራዊ ውይይት” ውሎ፣

ፕ/ር መረራ ያስነሱት አቧራና፣ ከፍተኛ አምባጓሮ የፈጠረው “የብሔራዊ ውይይት” ውሎ፣ (መሐመድ አሊ መሐመድ) ነሀሴ 16 ቀን 2012 ዓ.ም በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን (ECA) አዳራሽ በተዘጋጀው “የብሔራዊ ውይይት” መድረክ ላይ እኛም ታድመን ነበር፡፡ በዚህ መድረክ አጨቃጫቂ ጽሁፍ ያቀረቡትን ፕ/ር መረራ ጉዲናን በሻይ ሠዓት አግኝቻቸው ባቀረቡት ጽሁፍ እጅግ መደንገጤን ገልጨላቸው ነበር፡፡ ምክንያቱም ፕ/ር መረራ፣ በተለይ ለዶክትሬት (3ኛ ዲግሪ)Continue reading “ፕ/ር መረራ ያስነሱት አቧራና፣ ከፍተኛ አምባጓሮ የፈጠረው “የብሔራዊ ውይይት” ውሎ፣”

ነሃሴ 17/2012 ዓ/ም

@Hilina የኢትዮጵያ የኮቪድ-19 መረጃዎች #2፦ Sidama ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 621 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 111 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። 91 ከሀዋሳ 8 ከማልጋ 3 ከአለታ ወንዶ ወረዳ 3 ከዳራ ወረዳ 3 ከአለታ ጩኮ ወረዳ 2 አለታ ወንዶ ከተማ አጠቃላይ በሲዳማ ፦ 1,128 በቫይረሱ የተያዙ 13 ሞት 281 ያገገሙ AddisAbaba በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉትContinue reading “ነሃሴ 17/2012 ዓ/ም”

በውጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያዊን በዛሬው እለት የጣና እንቦጭ ማስወገጃ ማሽኖችን በመግዛት ለክልሉ መንግስት አበርክተዋል።የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት በዚህ የተቀደሰ ተግባር ላይ ጊዜያችሁን ፤ጉልበታችሁንና፤ ገንዘባችሁን ሳትሰስቱ ላበረከታችሁ በውጭ የምትኖሩ ውድ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ላቅ ያለ ምስጋና ሲያቀርብላችሁ በታላቅ ኩራት ነው።የተደረገው ድጋፍ ከመጭው መስከረም ወር ጀምር የጣናን እንቦጭ በዘላቂ መንገድ ለመፍታት በፌዴራልና በክልሉ መንግስት የተያዘውን እቅድ የሚያጠናክር ድጋፍ ነው።”ስንተባበር የማንሻገረው አቀበት አይኖርም”

Fekadu Mahtemework to be released 💚💛❤

Update: Among the 4011 to be released is Fekadu Mahtemework, managing editor of the privately-owned weekly publication Ghion, was convicted of tax evasion and sentenced to seven years in prison and a fine of about $227 in October 2019. The charges date back to 2014, under # Ethiopia ’s previous administration, and were filed againstContinue reading “Fekadu Mahtemework to be released 💚💛❤”

ረጅሙ ፋኖን ማስፈራሪያ መግለጫ ከ አማራ ብልፅግና ፓርቲ

ከጎንደር ከተማ አስተዳደር የፀጥታ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ!! የተከበራችሁ የጎንደር ከተማና የአካባቢው ነዋሪዎች እንዲሁም በቅርብም በሩቅም ያላችሁ ወገኖቻችን፦በአሁኑ ወቅት ከመሠረቱ እየተለወጠ ባለ ሀገራዊ ሁኔታ ላይ እንገኛለን፡፡ ይህንን ግምት ውስጥ ያስገባ ሀገራችን ኢትዮጵያም በዓይነቱ አዲስ የሆነ ሪፎርም በማካሄድ ላይ ናት፡፡ ምክንያቱም የተለየ ታክቲክ ተከትለን ሪፎርም አካሂደን መለወጥ ካልቻልን ልማት ማስቀጠልም ማህበራዊ ሠላማችንን ማስጠበቅ አንችልም፡፡ሀገራዊ ሆነ ክልላዊናContinue reading “ረጅሙ ፋኖን ማስፈራሪያ መግለጫ ከ አማራ ብልፅግና ፓርቲ”

ተጨማሪ መረጃ የ ሮናልዲኖ ጎቾ በ ፓሯጋይ እስር ከ ገንዘብ ዝውውር ጋር ሊገናኝ ይችል ይሆን 💚💛❤

The Real Reason Behind Ronaldinho’s Arrest Revealed  March 21, 2020Pius The Real Reason Behind Ronaldinho’s Arrest Revealed There was an information that former Brazil and FC Barcelona superstar Ronaldinho was arrested for being in possession of a fake passport, it has now been claimed he might have been involved in something more serious. The 39-year-old andContinue reading “ተጨማሪ መረጃ የ ሮናልዲኖ ጎቾ በ ፓሯጋይ እስር ከ ገንዘብ ዝውውር ጋር ሊገናኝ ይችል ይሆን 💚💛❤”

Design a site like this with WordPress.com
Get started