በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር 11 ደረሰ!

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር 11 ደረሰ! አንደኛው ታማሚ የ28 ዓመት ወጣት ኢትዮጵያዊ ሲሆን በሽታውን ሪፖርት ወዳደረጉ ሀገራት ቤልጂየም እና ኔዘርላንድ ተጉዞ የነበረና መጋቢት 5/2012 ዓ/ም ከቤልጂየም ወደ ኢትዮጵያ የገባ ነው። ሁለተኛው ግለሰብ የ34 ዓመት ኢትዮጵያዊ ሲሆን መጋቢት 10/2012 ዓ/ም ከዱባይ ወደ ኢትዮጵያ ሲገባ በቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ በሚደረገው የመንገደኞች የሙቀት ልየታ የኮሮና ቫይረስContinue reading “በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር 11 ደረሰ!”

በ ጣሊያን የሟቾች ቁጥር 4825 ደርሷል 💚💛❤

The day’s main developments Leaders around the world have urged people to follow their countries’ measures amid reports some were not following advice to restrict their movements and stay at home. In other developments: In Italy, the worst-hit European country, nearly 800 people died in the past day, bringing the total number of dead toContinue reading “በ ጣሊያን የሟቾች ቁጥር 4825 ደርሷል 💚💛❤”

ጠ/ሚ አብይ ይቅርታ ጠየቁ 💚💛❤

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በብልጽግና ፓርቲ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር ላይ ባደረጉት ንግግር ምሁራን መከፈታቸውን ገልጸው ለተፈጠረው የአገላለጽ ችግር በይፋ ይቅርታ መጠየቃቸውን @fanatelevision ዘግቧል። ጉዳዩ የሚመለከታቸው ትምህርትን ከውጤት የማያገናኙትን እንጅ በእውቀታቸው ሃገርን እያገለገሉ ያሉትን እንዳልሆነም ገልጸዋል ብሏል ፋና።

#በ ጎንደር በ ጸጥታ ሀይሎች እና በ ፋኖ በተነሳ ግጭጥ የሞትና የ አካል ጉዳት ደርሷል 💚💛❤

ትናንት በጎንደር ከተማ እና አካባቢዋ በተኩስ ልውውጥ የታጀቡ በርካታ ግጭቶች የተስተዋሉ ሲሆን፣ በሰዎች ላይ የሞትና የአካል ጉዳት ደርሷል። ግጭቶች የተቀሰቀሱት መንግስት ፋኖ ተብሎ በሚጠራው ቡድን ላይ ጥቃት ከፍቷል መባሉን ተከትሎ ነው። ትናንት ከሰዐት የጸጥታ ሀይሎች መንገድ በዘጉ ወጣቶች ላይ ተኩስ ከፍተው 3 ሰዎች አቁስለዋል። ምሽት 12 ሰዐት ከአዘዞ ካምፕ ወደ ጎንደር ከተማ በመግባት ላይ በነበሩContinue reading “#በ ጎንደር በ ጸጥታ ሀይሎች እና በ ፋኖ በተነሳ ግጭጥ የሞትና የ አካል ጉዳት ደርሷል 💚💛❤”

#ትናንት በ ጎንደር በጸጥታ ሀሎች እና በ ፋኖ የ ተኩስ ልውውጥ የ ታጀበ ግጭት እንደነበረ ተነገረ 💚💛❤

ትናንት በጎንደር ከተማ እና አካባቢዋ በተኩስ ልውውጥ የታጀቡ በርካታ ግጭቶች የተስተዋሉ ሲሆን፣ በሰዎች ላይ የሞትና የአካል ጉዳት ደርሷል። ግጭቶች የተቀሰቀሱት መንግስት ፋኖ ተብሎ በሚጠራው ቡድን ላይ ጥቃት ከፍቷል መባሉን ተከትሎ ነው። ትናንት ከሰዐት የጸጥታ ሀይሎች መንገድ በዘጉ ወጣቶች ላይ ተኩስ ከፍተው 3 ሰዎች አቁስለዋል። ምሽት 12 ሰዐት ከአዘዞ ካምፕ ወደ ጎንደር ከተማ በመግባት ላይ በነበሩContinue reading “#ትናንት በ ጎንደር በጸጥታ ሀሎች እና በ ፋኖ የ ተኩስ ልውውጥ የ ታጀበ ግጭት እንደነበረ ተነገረ 💚💛❤”

#ኢትዮጵያ ውስጥ የ ኮሮና ተጠቂዎች #9 ደርሠዋል 💚💛❤

የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች 9 ደርሰዋል! የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ [COVID-19] ሁኔታን አስመልክቶ በጤና ሚንስቴር በተሰጠ መግለጫ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 9 ደርሰዋል። መጋቢት 10 ከተያዙት ውስጥ ፡- የ44 ዓመት ጃፓናዊ (ከዚህ ቀደም ከተያዙት ጃፓናዊ ጋር ንክኪ የነበራቸው) የ85 ዓመት እድሜ ያላቸው ኢትዮጵያዊ (ከውጪ ከመጡበት ከየካቲት 23/2012 ዓ/ም ጀምሮ ራሳቸውን ለይተው ሲከታተሉ የነበሩ) ሶስተኛው የ39 ዓመት ኦስትራዊContinue reading “#ኢትዮጵያ ውስጥ የ ኮሮና ተጠቂዎች #9 ደርሠዋል 💚💛❤”

በአሜሪካ 10,000 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መጠቃታቸው ተሰምቷል💚💛❤

በአሜሪካ 10,000 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መጠቃታቸው ተሰምቷል። በተጨማሪ በኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] የሞቱ ሰዎች ቁጥር 150 መድረሱን AFP ዘግቧል።

የ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 10 ሚሊዮን ብር ኮሮናን ለ መከላከል ሰጠ 💚💛❤

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ለጤና ሚኒስቴር የ10 ሚሊዮን ብር የገንዘብ ድጋፍ አደረገ፡፡Commercial Bank of #Ethiopia donated 10 million birrs to the Ministry of Health for the fight against #COVID19. @lia_tadesse @PMEthiopia @EPHIEthiopia https://t.co/Y9JNQ2fBXw MOH

በጣሊያን በኮሮናቫይረስ የሞቱት ሰዎች ቁጥር ከቻይና በለጠ💚💛❤

በጣሊያን በኮሮናቫይረስ የሞቱት ሰዎች ቁጥር ከቻይና በለጠ ጣሊያን ባለፉት 24 ሰዓታት ብቻ 427 ሰዎች መሞታቸውን ይፋ አደረገች።ይህም የሟቾችን ቁጥር 3,405 በማድረስ ቻይና ውስጥ በኮሮናቫይረስ ከሞቱት በላይ አድርጎታል።ከኮሮናቫይረስ ስርጭት ጋር የተገነኙ መረጃዎችን ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ። BBC

ሃሌሉያ ሆስፒታል አዲስ 6 የ ኮሮና ቫይረስ ምልክት ያለባቸዉን ተጠርጣሪዎች ለመንግስት ሠጥቷል 💚💛❤

ሃሌሉያ ጠቅላላ ሆስፒታል ዛሬ ረፋድ በሰጠው መግለጫ ነፃ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ መጀመሩን አስታውቋል። በመሆኑም የቫይረሱ ስጋት ያለባችሁ ወይም መመርመር የምትፈልጉ ሰዎች በአዲስ አበባ ጎተራ አካባቢ እየመጣችሁ በነጻ መመርመር ይችላሉ ብሏል። ሆስፒታሉ የኮሮና ቫይረስ ተጠርጣሪዎችን በነጻ በመመርመር ላይ ሲሆን እስካሁን ስድስት ሰዎች የበሽታው ምልክት በማሳየታቸው መንግስት ተጠርጣሪዎቹን ወደለይቶ ማቆያ ክፍል አስገብቶ እንዲያክም አሳልፎ መስጠቱን ገልጿል። ሆስፒታሉContinue reading “ሃሌሉያ ሆስፒታል አዲስ 6 የ ኮሮና ቫይረስ ምልክት ያለባቸዉን ተጠርጣሪዎች ለመንግስት ሠጥቷል 💚💛❤”

Design a site like this with WordPress.com
Get started