በየአካባቢው ያልተቋረጡት ስብሰባዎች! ዛሬ የተለያዩ የመንግስት ኮሚኒኬሽን ቢሮ የፌስቡክ ገፆችን ዞር ዞር እያልን እየተመለከትን ነበር። የብልፅግና ፓርቲ እንዲሁም ሌሎች ስብሰባዎችን እያረጉ እንደሆኑ ይገልፃሉ። በአንድ በኩል ህዝቡ ከመጠጋጋት እንዲቆጠብ መልዕክት እየተላለፈ፣ በሌላ በኩል መሰል ብዙ ሰዎች የተሰበሰቡበት ስብሰባዎችን እየተመለከትን ነው። Via TIKVAH-ETH
Category Archives: Uncategorized
ኮሮና እና የ ሟቾች ቁጥር 💚💛❤ በጣም ያሳዝናል
በስፔን በ24 ሠዓት ውስጥ የ169 ሰዎች ሞት ሪፖርት ተደርጓል። አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርም 767 ደርሰዋል። በኢራን በ24 ሰዓት ውስጥ የ149 ሰዎች ሞት ሪፖርት ተደርጓል። አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርም 1284 ደርሰዋል። በጣሊያን በ24 ሰዓት ውስጥ የ475 ሰዎች ሞት ሪፖርት ተደርጓል። በሃገሪቱ በቫይረሱ ሳቢያ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ወደ 3 ሺህ ተጠግቷል።
የ ባህርዳር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዶክተር መሀሪ ታደሰ የግድያ ሙከራ እንደ ተደረገባቸው ተነግሯል 💚💛❤
ተጨማሪ ሙሉ መረጃ እንደ ደረሰን የምናቀርብ ይሆናል
ፍራንክ ሪቤሪ በፍሎረንስ ሆስፒታል ለሚገኙ ታማሚዎች 50,000 ዩሮ መለገሱን ታውቋል ::💚💛❤
ፍራንክ ሪቤሪ በበጎ ተግባር ! ፈረንሳዊው የፊዮሬንቲና ተጫዋች ፍራንክ ሪቤሪ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በቫይረስ ተይዘው በፍሎረንስ ሆስፒታል ለሚገኙ ታማሚዎች 50,000 ዩሮ መለገሱን ታውቋል ::
ዶ/ር ካትሪን ሀምሊን በ96 አመታቸው አርፈዋል! 💚💛❤ Rip
ዶ/ር ካትሪን ሀምሊን በ96 አመታቸው አርፈዋል! ላለፉት 61 አመታት ኢትዮጵያ ውስጥ ባደረጉት ከፍተኛ እንቅስቃሴ 60,000 ገደማ ኢትዮጵያውያን የፊስቱላ ህክምና ተደርጎላቸዋል። ነፍስ ይማር፣ ታላቅ ሰው!
#የ ኢትዮቴሌኮም ከሚሰጣቸው አገልግሎት የብድር * 810# እና የ ጥቅል አገልግሎት *999# እየሰራልን አይደለም 💚💛❤
የ ኢትዮቴሌኮም ከሚሰጣቸው አገልግሎት የብድር * 810# እና የ ጥቅል አገልግሎት *999# እየሰራልን አይደለም ሲሉ ደንበኞች ለ ሀበሻዊክሊ ገለፀዋል ችግሩ ምን እንደሆነ ለመጠየቅ ተደጋጋሚ የ ስልክ ጥሪ ብናረግም ሊነሳልን አልቻለም ተጨማሪ መረጃ ካለ የምናደርስ ይሆናል
#ግብፅ በ ኮሮና ተጠቂዎች 210 ሲደርሱ 6 የሚሆኑት በ ቫይረሱ ህይወታቸውን አጠዋል 💚💛❤
ግብፅ 14 አዲስ የኮሮና ቫይረስ ኬዝ መኖሩን ዘግባለች ይሄም በ ቫይረሱ የተያዙትን ቁጥር ወደ 210 አድርሶታል ከዚ ውስጥ 28 የሚሆኑት አገግመዉ ከ ህክምና ሲወጡ 6 የሚሆኑት ህየወታቸዉን አጥተዋል Daily news egypt Egypt reports 14 new #Coronavirus cases, raising the total to 210 cases, of whom 28 have recovered and discharged from quarantine hospitals (six deathsContinue reading “#ግብፅ በ ኮሮና ተጠቂዎች 210 ሲደርሱ 6 የሚሆኑት በ ቫይረሱ ህይወታቸውን አጠዋል 💚💛❤”
#የቱርክ ፕሬዘዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶሃን የሀገሪቱ ዜጎች ለቀጣዮቹ 3 ሳምታት አስፈላጊ ለሆነ ጉዳይ ካልሆነ በቀር በፍፁም ከቤታቸው እንዳይወጡ መልዕክት አስተላልፈዋል💚💛❤
“ከቤታችሁ እንዳትወጡ!” – ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶሃን የቱርክ ፕሬዘዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶሃን የሀገሪቱ ዜጎች ለቀጣዮቹ 3 ሳምታት አስፈላጊ ለሆነ ጉዳይ ካልሆነ በቀር በፍፁም ከቤታቸው እንዳይወጡ መልዕክት አስተላልፈዋል። ይህ ውሳኔ የተለፈው ማህበራዊ ግንኙነቶችን በመቀነስ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር እንደሆነ ነው የተገለፀው።
#ለጋሱ የሊቨርፑል ኮከብ ማኔ ሀገሩ ሴኔጋል የ ኮሮና ቫይረስን ወረረሽኝ እንድትከላከል የሚረዳትን 45 ሺ ይሮ ድጋፍ አድርጓል 💚💛❤
ቸሩ ሳይዶ ማኔ የሊቨርፑሉ ኮከብ ሳይዶ ማኔ በተደጋጋሚ ለሀገሩ ሴኔጋል እና ለተወለደበት ቄዬ ይሄን አደረግ…እርዳታ ለገሰ ሲባል ሰምተናል። ዛሬ የሴኔጋል ዌብሳይቶች ይዘውት በውጡት ወሬ መሰረት ደግሞ ሀገሩ ሴኔጋል አዲሱን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን እንድትከላከል የሚረዳትን 45ሺ ይሮ ድጋፍ ማድረጉን ለማወቅ ተችሏል። ወዳጆቻችን እናንተም ሳሙና መግዛት ለማይችሉት ግዙላቸው ። ህመሙን እንዴት መከላከል እንዳለባቸው በቂ መረጃ ለሌላቸው በድንብContinue reading “#ለጋሱ የሊቨርፑል ኮከብ ማኔ ሀገሩ ሴኔጋል የ ኮሮና ቫይረስን ወረረሽኝ እንድትከላከል የሚረዳትን 45 ሺ ይሮ ድጋፍ አድርጓል 💚💛❤”
ጆን ኦቢ ሚካኤል ከክለቡ ጋር በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ተለያየ. . .
ጆን ኦቢ ሚካኤል ከክለቡ ጋር በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ተለያየ. . . ናይጄሪያዊው የቀድሞ የቼልሲ አማካኝ ጆን ኦቢ ሚካኤል በቱርክ ሊግ እየተወዳደረ ለሚገኘው ትራብዞንስፓር እየተጫወተ የነበረ ቢሆንም የቱርክ ሊግ አዲሱ ወረርሽኝ ኮሮና ቫይረስን መስፋፋት አስመልክቶ ባለመቋረጡ እና ጨዋታዎች በመቀጠላቸው ምክንያት ተከትሎ ሚካኤል ደስተኝ አለመሆኑን እና የሰዎች ሂይወት ከእግርኳስ ይቀድማል የቀረው ይቅር ጥንቅር ይበል በማለት ከክለቡ ጋርContinue reading “ጆን ኦቢ ሚካኤል ከክለቡ ጋር በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ተለያየ. . .”